ልብ በሉልኝ! የሕወሃት መሪዎችና ቅጥረኞቻቸው 30 ወገኖቻችንን በፈጀው አይሲስ ላይ ሳይሆን፣ አርብ ዕለት በባህር ዳር ጸረ-ሰማያዊ ፓርቲ ሠልፍ አደርጉ! ባርኔጣዬን ለሰማያዊ ፓርቲ አነሳሁ!

24 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በባህር ዳር ከተማ ሕወሃትና ቅጥረኞቹ ሊቢያ የተሠውትን ወገኖቻችን ደም በመርገጥ፡ የትንሽነታቸው ብዛት ሰማያዊ ፓርቲን ሲቃወሙና ከአረመኔው የአይሲስ ነፍሰ ገዳዮች ጋር ሲያመሳስሉ ዋሉ!

Credit: mereja.com

Credit: mereja.com


 

ከሰማያዊ ፓርቲ ይልቅ በእስልምና ስም ሕይወት በየሥፍራው ለሚያጠፋው ለዚያ የንጹሃን ወገኖቻችን ደም ላፈሰሰው ቡድን ሕወሃት አይቀርብምን?
 

TO SEMAYAWI PARTY MEMBERS
 

*Cartoon credit: edushyster.com
 

%d bloggers like this: