በጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው ሰሞኑን የተወረወሩ አሳፋሪ ቅጥፈቶችና የግንዛቤ ዕጥረቶች መካከል!

26 Aug

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

ENA photo

ቅጥፈት በቁሙ አንድ:

“በአገሪቱ የሚስተዋለው የዋጋ ግሽበትና የምንዛሪ ተመንም እየተረጋጋና በየዓመቱ ከፍተኛ ለውጥ እያሳየ መምጣቱን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያመለከቱት

ሃቁ ግን አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ከሚያዝያ እስከ ሐምሌ 2015 ባለው ጊዜ ከ9.3%፣ 9.4%፣ 10.4% እና 11.9% ገብቷል። በዚሁ ጊዜ በምግብ ዋጋ ግሽበት ከ10.8%፣ 12.4% እና 13.9% ሆኖአል የኢትዮጵያ ስታቲስቲካዊ አጄንሲ እንደገለጸው!

ቅጥፈት በቁሙ ሁለት:

በድርቁ ምክንያት እስካሁን በየትኛውም አካባቢ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድም ሕጻን መመገቢያ አካባቢዎች እርዳታ ተቀባይ አልሆኑም!ዩ እንዳይሆን መንግሥት አስፈላጊውን እርምጃ ወስዷል አንዳንችም የውጭ ዕርዳታ ሳንጠይቅ አለ ሰውየው! የሚከተለው መረጃ እንደሚያሳየው ይህም ዐይን ያጣ ውሸት ነው፦

U.S. Ambassador to Ethiopia Patricia M. Haslach travelled to the Southern Nations, Nationalities and Peoples Region (SNNPR) on August 13 and 14 to observe U.S.-funded humanitarian assistance activities. During her trip, the Ambassador witnessed the distribution of emergency food commodities to food insecure beneficiaries in Humbo woreda (district). As part of a U.S. food assistance program that has helped approximately two million Ethiopians meet urgent food needs this year, 450 beneficiaries in Abela Faricho kebele (community) received monthly food rations from the United States including wheat grain, yellow split peas, and fortified vegetable oil.”

አምባሳደሯ በሃገሪቷ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የሰብአዊ ዕርዳታ አስፈላጊ መሆኑን ተመልክቻለሁ ብለዋል!

    “The Ambassador also visited a stabilization center in the Dega Birbir kebele of Mirab Abaya woreda, where children under age five receive treatment for medical complications resulting from severe malnutrition. These children are at high risk of mortality and receive 24-hour care until their medical conditions have stabilized, usually five to seven days. The ambassador also visited an outpatient therapeutic program at the Laytirga Health Post, where mothers bring their malnourished children under age five for medical check-ups. While there, the mothers receive nutritional counseling and a ration of a specially formulated ready-to-use therapeutic food to feed their children until their nutritional status improves. These emergency nutrition activities are funded by USAID’s Office of Foreign Disaster Assistance and implemented by GOAL, an international charitable organization.”

የግንዛቤ ዕጥረት:

ሰውየው በምግብ ራሳችንን ችለናል እያለ እንደፈለገ ስለሚያናፍሰው ነገር፡ ከዚህ በፊት ብዙ ተነጋረናል። ባለፈው ግንቦት ወርም በቀጥታ ሰውየው በምግብ ራሳችንን ችለናል እያለ እንደፈለገ ስለሚያናፍሰው ነገር፡ ከዚህ በፊት ብዙ ተነጋረናል። ባለፈው ግንቦት ወርም በቀጥታ መልስ መስጠቴ ትዝ ይለኛል። በምግብ ራስን መቻል ትልቅ ነገር ነው። ፍትሃዊ ክፍፍል ወይንም ለምግብ በሩ (access to food) በምንም መልክ ባልተቆለመመበት ሁኔታ ምናልባት እርሱ አንዳለው ማለት ይቻል ይሆናል – በብዙ ጥንቃቄ!

አልያ ነገሮች ሁሉ፡ የሃገሪቱን ምርት በአጠቃልይ ደምሮና በሕዝብ ቁጥር አካፍሎ ይህንን ያህል አምርተሃል፣ ወይንም የሃገሪቱ የምርት ዕድገት (Gross domestic production – per capita) ይህን ያህል ግብር መክፈል አለብህ ውይንም በነፍስ አከፍ ያንተ ድርሻ በነፍስ ወከፍ $568 (ዓለም ባንክ) አድርሰንልሃልና’ምናባክ ትፈልጋለሀረሃብ እያልክ ጩኸት የምታሰማው’? ብሎ እንደመወራጨት ይቆጠራል!

ካለፈው ዓመት ወዲህ ሃገሪቷ ሙሉ ምግቧን ማምረት ችላላች የውጭ የምግብ ዕርዳታ አንፈልግም ብሎ ሰውየው በምግብ ራሳችንን ችለናል እያለ እንደፈለገ ስለሚያናፍሰው ነገር፡ ከዚህ በፊት ብዙ ተነጋረናል። ባለፈው ግንቦት ወርም በቀጥታ መልስ መስጠቴ ትዝ ይለኛል። በምግብ ራስን መቻል ትልቅ ነገር ነው። ፍትሃዊ ክፍፍል ወይንም ለምግብ በሩ በምንም መልክ ባልተቆለመመበት ሁኔታ ምናልባት እርሱ አንዳለው ማለት ይቻል ይሆናል – በብዙ ጥንቃቄ! አልያ ነገሮች ሁሉ፡ የሃገሪቱን ምርት በአጠቃልይ ደምሮና በሕዝብ ቁጥር አካፍሎ ይህንን ያህል አምርተሃል፣ ወይንም የሃገሪቱ የምርት ዕድገት (Gross domestic production – per capita)ይህን ያህል ግብር መክፈል አለብህ ውይንም በነፍስ አከፍ ያንተ ድርሻ በነፍስ ወከፍ $568 (ዓለም ባንክ) አድርሰንልሃልና ‘ምናባክ እያልክ ጩኸት የምታሰማው’? ብሎ እንደመወራጨት ይቆጠራል!

ካለፈው ዓመት ወዲህ ሃገሪቷ ሙሉ ምግቧን ማምረት ችላላች የውጭ የምግብ ዕርዳታ አንፈልግም ብሎ ግንቦት 28/2014 በሚያሳፍር ሁኔታ ከቀባጠረ ወዲህ፣ ሰውየው ትንሽ ሰምቶ መልሶ አራሚዎቹን ለማረም ሞክሯል! ለእርሱ ክህደት ባህሪው እንደመሆኑ፡ ወዲያውኑ የታረምነውን ሰዎች ስህተተኛ ለማድረግ ቢሞክርም፣ ለኛ ድላችን የሚሆነው ሃገሪቷ ትክለኛ አመራር ኖሯት ከድህነትና ከርሃብ ለመገላገል መቻሏ ነው!

ለማንኛውም፡ የዓለም የምግብ ድርጅት ላይ አንዴ ሳይሆን፡ ሶስት ጊዜ የዓለም ርዕሳነ ብሄር ተሰብስበው (የመጨረሻው>ግንቦት 28/2014 በሚያሳፍር ሁኔታ ከቀባጠረ ወዲህ፣ ሰውየው ትንሽ ሰምቶ መልሶ አራሚዎቹን ለማረም ሞክሯል! ለእርሱ ክህደት ባህሪው እንደመሆኑ፡ ወዲያውኑ የታረምነውን ሰዎች ስህተተኛ ለማድረግ ቢሞክርም፣ ለኛ ድላችን የሚሆነው ሃገሪቷ ትክለኛ አመራር ኖሯት ከድህነትና ከርሃብ ለመገላገል መቻሏ ነው! ለማንኛውም፡ የዓለም የምግብ ድርጅት ላይ አንዴ ሳይሆን፡ ሶስት ጊዜ የዓለም ርዕሳነ ብሄር ተሰብስበው (የመጨረሻው ጊዜ 1996 World Food Summit (WFS)) food security ምን ማለት እንደሆነ ማብራራታቸውና ዓለም አቀፍ መጋባባት የተገኘበት ስምምነት መኖሩን ለማስታወስ ሞክሬ ነበር- ብዙ ግለሰቦች እንዳደረጉት ሁሉ!

በምግብ ራስን መቻል ትልቅ ነገር ነው። ፍትሃዊ ክፍፍል ወይንም ለምግብ በሩ በምንም መልክ ባልተቆለመመበት ሁኔታ ምናልባት እርሱ አንዳለው ማለት ይቻል ይሆናል – በብዙ ጥንቃቄ!

አልያ ነገሮች ሁሉ፡ የሃገሪቱን ምርት በአጠቃልይ ደምሮና በሕዝብ ቁጥር አካፍሎ ይህንን ያህል አምርተሃል፣ ወይንም የሃገሪቱ የምርት ዕድገት (Gross domestic production – per capita) ያህል ግብር መክፈል አለብህ፣ ወይንም በነፍስ ወከፍ ያንተ ድርሻ $568 (ዓለም ባንክ) አድርሰንልሃልና ‘ምናባክ ትፈልጋለሀ ረሃብ እያልክ ጩኸት የምታሰማው’? ብሎ እንደመወራጨት ይቆጠራል!


 
ካለፈው ዓመት ወዲህ ሃገሪቷ ሙሉ ምግቧን ማምረት ችላላች፡ የውጭ የምግብ ዕርዳታ አንፈልግም ብሎ ግንቦት 28/2014 በሚያሳፍር ሁኔታ ከቀባጠረ ወዲህ፣ ሰውየው ትንሽ ሰምቶ መልሶ አራሚዎቹን ለማረም ሞክሯል! ለእርሱ ክህደት ባህሪው እንደመሆኑ፡ ወዲያውኑ የታረምነውን ሰዎች ስህተተኛ ለማድረግ ቢሞክርም፣ ለኛ ድላችን የሚሆነው ሃገሪቷ ትክለኛ አመራር ኖሯት ከድህነትና ከርሃብ ለመገላገል መቻሏ ነው!

በአጭር አገላለጽ food security አለ ማለት የሚቻለው፡ እንደ የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት አገላለጽ

    “Food security exists when all people, at all times, have physical, social and economic access to sufficient, safe and nutritious food which meets their dietary needs and food preferences for an active and healthy life. ሁሉም ዜጎች፣ በሁሉም ጊዜ ለምግብ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምግብ የማግኘት ችሎታ ሲኖራቸውና፡ ይህም ምግብ የተመጋቢነት ፍላጎታቸውንና ምርጫቸውን ጭምር በማርካት ንቃት ለተላበሰና ጤነኛ ሕይወት አስተዋጾ ሲያደርግ ነው ይላል!”

ይህ ሁኔታ በእውነት በኢትዮጵያ ተከሰቶ ያውቃልን? በሚገባ የተማርኩ፣ መረጃ ያለኝና ሃገሬን ለረዥም ዓመታት ያገለገልኩ አሁን በጡረታ ላይ የምገኝ ዜጋ ነኝ – ሥልጣኔን ፈልጎ ነው እንኳ እንዳይለኝ! በተጨማሪም፡ በዓለም አቀፍ ደረጃም የሠራሁ በመሆኔ፡ ይህ ብቃት ሃገሬ እንዳልነበራትና ዛሬም እንደሌላት በእርግጠኝነት ስለማውቅ ነው ይህንን ጠንከር ያለ ወቀሳ ሃስተኛነትን በመቃወም የማሰማው!

በስህተት እርሱ እንደሚጠቀሰውም፡ ሁሉም ቦታዎች በሃገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ ምርት ማምረት አለባቸው ማለት አይደለም፤ በቁንጽልም ቢሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ብየው እንደተረዳው፡ ከብዙ አምራች ቦታዎች እህል በማቅረብ፡ አናሳ እህል ያለበትን ቦታዎች መመገብ በትክክል ራስን የመቻል ምልክት ነው።

ነገር ግን ሃገራችን ለዚህ እንኳ አልበቃችም። በየዓመቱ ሰውየው ስንዴ ለአፍሪካ መሸጥ እንችላለን ብሎ በሚፎክርበት ወቅት እንኳ፡ ሃገራች ምግብ በዕርዳታ መልክ ከውጭ ከመቀበሏ ባሻገር፡ ባላትም ሆነ በተበድረችው የውጭ ምንዛሪ በዓመት ከሶስት እስከ አራት ጊዜ ስንዴ በማጋጋዝ ላይ ትገኛለች እስከዛሬ ድረስ!

Addis Fortune ይህንን ሁኔታ በዳታ አስደግፎ እንዲህ በማለት ያብራራዋል፦

    “The government has been importing different types of wheat for the purpose of market stabilisation. In 2009/10 and 2010/11, 5.3 million quintals and 2.58 million quintals, respectively, were imported. In 2011/12 and 2012/13, the imports were 4.2 million quintals and 5.6 million quintals, which went slightly down to five million quintals in 2013/14. For the current fiscal year, 6.5 million quintals was planned for purchase, of which six million quintals has already been purchased.”

IFPRI ያቀነባበረው ከ2005 ጀምሮ ያለውን ሃገር ውስጥ ገቢ የእህል ዳታ በሠንጠረዥ ያሳያል እዚህ ቢጫኑ!

አሁን ሰሞኑንም በዝናቡ መጥፋት ሳቢያና በውጭ የገንዘብ ዕርዳታ፡ ኢትዮጵያ እህል ከውጭ ለመግዛት ኩባንያዎች ተመርጠዋል! የተባበሩት መንግሥታት እንደሚለው ከሆነ፡ ዕርዳታውን ባሰቸኳይ ለማድረስ $174 ሚሊ ዕጥረት እንዳጋጠምው ዘግቧል፡ ምንም እንኳ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው፡ ለጋሽ ወዳጆቻን የኢትዮጵያን መጎልበት ለማየት ዳር ሆነው ቢመለከቱንም ይላል (see video, above)፡ በጎን የዕርዳታ ሳህኑን ሠጥቷቸው!

ጠቃላይ ሚኒስትሩ ዶሮ ከማርባት እንቁላል በመሥረቅ መክበር ይቻላል ብሎ የሚያምን ይመስላል – ለዚያውም በባዶ ፕሮፓጋንዳ ብቻ ለከሠረና ለባዶ ፖለቲካው!
 

%d bloggers like this: