ሰበር ዜና!                                                አራት በትጥቅ ትግል የተሠማሩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች የጋራ የፖለቲካና ወታደራዊ ንቅናቄ ዛሬ ኤርትራ ውስጥ መሥርተዋል! የጋራ ንቅናቄው አመራር ወታደራዊ ኃይሉን ሃገር አድን ኃይል ብሎ ሰይሞታል!

8 Sep

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)


 

የአራቱን ድርጅቶች የስምምነት ፊርማዎች የያዘው ሠነድ

National Salvation Agt [click to magnify]
 

ከቀሪዎቹ ሌሎች ድርጅቶችም ጋር ተመሳሳይ ስምምነት ላይ ለመድረስ፡ ውይይቱ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የዚህ ሃገር አድን የፖለቲካና ወታደራዊ ኃይል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል።
 
የዜናው ምንጭ፡ ኢሣት
 

%d bloggers like this: