ከአዜብ መሥፍን መንደር፡ ‘ዴሞክራሲን ለኢትዮጵያ ያጎናጸፈው’ የ17 ዓመቱ የሕወሃት ትግልና የኦሮሞች ቅብጠት – ከፌስቡኳ የተወሰደ!

3 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ከአዜብ መሥፍን ፌስቡክ

ከአዜብ መሥፍን ፌስቡክ

“ከአዜብ መሥፍን ፌስቡክ

“በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን መስፋት በተያያዘ ላሳስበው የምፈልገው ነገር ቢኖር የኦሮሞ ወጣቶች እያነሱት ያለው አቋማቸው ሙሉ በሙሉ ትክክለኛ ነው ለማለት አይቻልም። ሃገርን ያህል ነገር ለመቀየር የግለሰቦችና የገበሬዎች መብት በተወሰነ መልኩ ቢሆን መጣስ ያለና ወደፊትም የማይቀር ከሃገሪቱ እድገትና ስፋት ጋር ተያይዞ የሚኖር ነገር ነው። በየኛውም ኣገር ቢሆን የሚሆን ነው። አስተውለን ይሁን ተቋውሞአችን። መንግስትም ሀላፊነት አለበት ፀጥታ የማስከበር እና በዚ መህል ጥቂት የመጉላላት ሁኔታ ሊከሰት ይችላል። ለማንኛውም ነገሮችን ረጋ ብለን እንመልከታቸው ምናልባት ለኛው ጥቅም ሊሆን ይችላል።

የጀመርነውን እኛው እንጨርሰዋለን!”

________________________________________________________________________________________________________________________________
ከዚሁ ጋር በተያያዘ አዜብ መሥፍን የሚከተለውን ፎተግራፍ መለጠፏን ፌስቡክ ለአንባብያን አቅርቧል!

የሕዝብ ጠላት የሆነው የአጋዚ ጦር አባላት (ከአዜብ መሥፍን ፈስቡክ ገጽ)

የሕዝብ ጠላት የሆነው የአጋዚ ጦር አባላት (ከአዜብ መሥፍን ፈስቡክ ገጽ)

የፎቶ ምንጭ፡
________________________________________________________________________________________________________________________________

In the following article came to her stronger response:

I Fear for my Business Empire – Queen of Corruption Azeb ‘Mesfin’Gola
By CDE

    “Dec 17, 2015 – The former Ethiopian first lady, the wife of the late Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi wrote yesterday in her Facebook about the continuing uprise against the ruling Tigre government by the people of Ethiopia is a “concern” and “worried” about the safety of her children and her properties.

The dollar billionaire business woman who has claimed her late husband monthly salary was 3,000 Ethiopian Birr (US$150) also hinted she may have to live the country for good. The message written in Amharic language, Azeb Gola added, ‘I have started to think about relocating my family and business to a “safer” place.’

Last week, it was reported by many media outlets that the officials of the minority ethnic group (Tigre) who are in charge of the junta government in Addis Ababa have actively started transferring foreign currencies from local banks to an oversea deposits.

In 2012, the former first lady was ridiculed and made a laughing stock by the international media for refusing to vacate the official government palace in the capital Addis Ababa after her husband died.”

________________________________________________________________________________________________________________________________

From Azeb Mesfin Facebook

“በሰሞኑ በሚሆነው ነገር በጣም በጣም የሚያሳዝን ነው። እኛ እንግዲህ አስራ ሰባት አመት ትግል ቦኅላ ለዚህ ድል በቅተን ደርግን ገርስሰን ለመላው ኢትዮጵያዊ ዲሞክራሲ ያለባት አገር መስርተናል። እና መለስ ልጅነቱን በሙሉ የለፋበትን አላማ ዛሬ በዚህ ብጥብጥ ባነሱ አደገኛ ቦዘኔዎች ከልማት ታቅበን መቀመጥ በጣም ያሳዝናል በእውነቱ። ስራ አቁሞ ሰልፍ ሲሰለፉ መዋል ምን ይባላል? ብንሰራ አይሻልም? እንደ የድሮ ስርአት ነፍጠኞች ያሁኑ አገር ባይበጠብጡ ይሻላል። ትልልቅ አዋቂ ሰዎች የመለስ አይምሮ ያፈለቀውን ራእይ የሚያስፈፅሙ አሉ ተመርጠው በህዝብ መቶ ድምፅ ተሰጥቷቸ እያሉ አሁን ለምን አገር ይረበሻል? እኔ በእውነቱ ከሆነ ለቤተሰብ ለንብረቴ ማሰብ ጀምሬያለሁ። እርግጠኛ ነኝ ብዙዎች እንደኔው ማሰብ መስጋት ጀምረዋል። ጥሩ አይደለም ሰላም እና መረጋጋት ያስፈልጋል በመጀመሪያ።

የመለስ እሚያህል ትልቅ ሰው በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ እማይታወቅ ሰው፣ ከዚህ በፊትም እንዳልኩት በፔሮል የሚተዳደር ፕሬዚደንት በሶስት ሺህ ብር ደሞዝ የትም አለም የለም። እና ዛሬ ለመታሰቢያ አንድ ፓርክ ቢሰራ እነዚ ሰልፍ ወጡ የተባሉ አደገኛ ቦዘኔዎች አቃጠሉ አሉ። ሀዘኔ መሪር ነው በእውንት ከሆነ። መለስ ቢያየን ያፍርብናል። ራእይ ሰጥቶን ያ ሁሉ አይምሮ ጨምቆ አውጥቶ እኛ እንዲ ወደ ድንቁርና ስንሄድ ያሳዝነዋል። በቶሎ መንግስ ፀጥታ ሊያስከብር ይገባዋል። እነዚ ቦዘኔዎችም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።

እኛው እንደ ጀመርነው እኛው እንጨርሰዋለን።”

________________________________________________________________________________________________________________________________
የአዜብ መሥፍን ዘግናኝ አባባሎችና በተለይም በሕዝብ ጭፍጨፋው መደሰቷን ለመግለጽ የአጋዚን ፎቶ መለጠፏ ያበሳጨት ሣራ ዓሊ በሚከተለው ፎተግራፍ ምላሿን ሠጥታለች!

የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላትና የሕወሃት ምልሞችን ብቻ የያዘው የአጋዚ  ጦር አባላት ሰላማዊ ሠልፈኛን ወደጎን በመውሰድ በጭካኔ "ልክ ሲያስገቡት!" (Sara Ali foto)

የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላትና የሕወሃት ምልሞችን ብቻ የያዘው የአጋዚ ጦር አባላት ሰላማዊ ሠልፈኛን ወደጎን በመውሰድ በጭካኔ “ልክ ሲያስገቡት!” (Sara Ali foto)

________________________________________________________________________________________________________________________________

%d bloggers like this: