መግቢያ ቀዳዳ የሆነው የውጭ ዕርዳታ፣ ሃይኒከን በኢትዮጵያ፥ የደች መንግሥት ድጋፍ፣ ተገቢው ታክስ ለኢትዮጵያ አለመከፈልና አለመረጋጋት በኩባንያዎች ላይ የሚያስከትለው ኪሣራ

28 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 
የውጭ ኩባንያዎች ታክስ ማጭበርበራቸው የታወቀ ነው። ኢትዮጵያም እስካሁን ከእሥራኤል እስከ ፈረንሣይ፡ አሁን ከሃይኒከን በማዕድን ማምረት ዙርያም ብዙዎች ዘረፋ ላይ መሆናቸው ይታወቃል። ለዚህ በቀጥታ ተጠያቂ መሆን የሚገባቸው የውጭ ኩባንያዎች ቢሆኑም፡ የውጭ ኩባንያዎች እንዲህ ያለ ዘረፋ ውስጥ ሌገቡ የሚችሉት በሥልጣን ላይ ካሉት ጀምሮ እስከመካከለኛ ደረጃ ያሉት ባለሙያዎችም ተባባሪ በመሆናቸው መሆኑ ሊታሰብበት ይገባል!
 

%d bloggers like this: