በኦሮሚያ የተካሄደው ሰላማዊ ሠልፍ የኦሮሞች ንቅናቄን ጥንካሬ አረጋግጧል ተባለ፤ ሃገሪቱ ግን ተገቢው አመራርና ሥርዓት ስለሌላት፣ ገና ብዙ ችግሮች እንደሚመጡ የኦሮሞ አመራር አመለከተ! የኦሮሞ ሰላማዊ ትግል ግምገማና የወደፊት እንቅስቃሴ አቅጣጫ!

8 Aug

ተPosted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

ጆሃር መሃመድ:-

ወያኔ ሊያጫርሰን ነው! ትግሬዎች መፍራት ያለባቸው አማሮችን፣ ኦሮሞችን አይደለም! ትግሬዎች ሊፈሩና ለጠነቀቁ የሚገባቸው ነፍሰ ገዳዩ ወያኔን ነው! ወያኔ ማለት እብድ ውሻ ነው! የዚያ ውሻ መርዝ ግን በውሻው ዘመዶችም ላይ ጉዳት ያደርሳል!

 

የአንድ ዘር የበላይነት በቃ (FB/JM)

የአንድ ዘር የበላይነት በቃ (FB/JM)

“የኦሮሞ እንቅስቃሴ ሥርዓቱን ወደ መጨረሻ ግባቱ ገፍቶታል!”
 
“የኦሮሞ ሕዝብ ጠላቱ ሥርዓቱ እንጂ ሕዝቦች አይደሉም!”
 

 

 

 

 

Related:

    TPLF determined to rule by gun, Bahir Dar witnesses heavy fire & many deaths; regime en mass throws Addis Abeba youths to prisons, as parts of Gondar engages the army

    The case of Rwanda: Lessons for Ethiopia, by Dawit Woldegiorgis

    Ethiopia: A call to the true sons and daughters of Tigray

 

%d bloggers like this: