የሕወሃት በእሥር ቤቶች የእሳት ጫወታ – በዝዋይ ወህኒ ቃጠሎ የ11 ኢትዮጵያውያን ሕይወት ተቀጠፈ!

10 Oct

በከፍያለው ገብረመድኅን The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 

በተመሳሳይ መንገድ፣ በመስከረም ወር መጀመሪያ ላይ ቂሊንጦ የፖለቲካ ታሣሪውችን ለመጉዳት ሕወሃት በወሰደው እርምጃ የአያሌ እሥረኞች ሕይወት መጥፋቱ ይታወሳል። በወቅቱ የብዙዎቻችን ግምት እነበቀለ ገርባን በማጥፋት የኦሮሞዎችን እንቅስቃሴ ለማዳከም የተወጠነ ሴራ መሆኑን ገምተን ነበር።

በወቅቱ፣ ከእሳት የተረፉትን እሥረኞች በጥይት እንደገደለና ከእሣቱ ይልቅ ብዙዎቹን የገደላቸው የአጋዚ ጥይት መሆኑ ተነግሯል። ሕወሃት ግን ለጥይት ተከሱ አያሌ ምስክሮች ቢኖሩም 23 ሰዎች መሞታቸውን ከቀናት በኋላ አምኗል።

እስላሁን ስንት ዜጎች በሕወሃት ጥይት ስንቱ ደግሞ ሕወሃት ባስነሳው እሳት እንደሞቱ በውል ስለማይታወቅ፡ ጊዜው ሲመጣ ምርመራ ከሚደረግባቸው አንዱ የሕወሃት ወንጀሎች መካከል ይህ አረመኔያዊነቱ መሆኑን መሎች መካከል መገመት አያዳግትም።
 

ተዛማጅ:

    Hospital sources report over 60 Kilinto prisoners died from gunshots: Eyewitnesses vs TPLF!

    An intriguing political prison fire: Ethiopian regime accused of gunning down Kilinto political prisoners as they flee burning jail

    https://ethiopiaobservatory.com/2016/09/07/an-intriguing-political-prison-fire-ethiopian-regime-accused-of-gunning-down-kilinto-political-prisoners-as-they-flee-burning-jail/

    TPLF regime operatives accused of starting arson attack in Konso – Kilinto redux?

 

%d bloggers like this: