ፋሽስቱ መለስ ዜናዊ የተከለው አማራና ኦሮሞን ማባላት የዘር ፖለቲካ በነጌታቸው ረዳ እጅ ለሕወሃት መጥፊያ ይሁነውን?

15 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

ከትግርኛ ወደ አማርኛ ትርጉም በብ/ስ

ከትግርኛ ወደ አማርኛ ትርጉም በብ/ስ


 

NB:-

  ይህንን የፋሽስቱን የመለስ ዜናዊን የትዕቢት ንግግር ካወጣን ከቅዳሜ ጥዋት ወዲህ፡ ሟቹ ለአንዳንድ የሕወሃት ቅጥረኞች ከመቃብር ደውሎላቸው ነው መሰለኝ ፎቶግራፉና ካፕሽኑ አልተባለም በማለት ብልግናቸውን ደጋግምው አስምተውናል።

  ጸያፍ አነጋገራቸው ለአንባቢ ስለማይመች፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ እነርሱ ያዋረዱት ሳያንስ፥ አሁን ደብዳቤያቸውን ማውጣቱ ክብር የሰጠናቸው አድረገው ስለሚወስዱት የኢትዮጵያውያንን አንጀት እንዳሳረራችሁ የናንተም ይረር ብለን ጸያፍ ሕዋታዊ ደብዳቤያቸውን ላለማውጣት ወስነናል።

  ግለሰቡን/ሰቦቹን አውቅን አላወቅን ለእኛ ትርጉም የለውም። መልዕክቱ በተደጋጋሚ የመጣበትን አድራሻ 196.188.112.18 ተከታትለን ሁሉም ወገኖች እንዲያውቁና አፈላልገው እንዲያሳውቁ በትነዋል።

  ምናልባትም ይህ እርምጃ በዚህ አምድ ABOUT ሥር በተመለከተው መመሪያችን መኖራችንን ለመገንዘብ ይረዳቸው ይሆናል – እጅግ አጠራጣሪ ቢሆንም!

 

ተዛማጅ

  የዜጎች ሰቆቃ ደራሲው፣ሃገር አፍራሹና የትግራይ የበላይነት ጠበቃው ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ይህንን ያየ አይመስልም፤ ቢሆን በኢትዮጵያና አፍሪካ ላይ ያንን ጸያፍ ባላለ!

  መደመጥ ያለበት! የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ለሕወሃት የሠጠው ጠቃሚ ትምህርት – ሰሚ ቢያገኝ!

 

*Updated.
 

%d bloggers like this: