ኢትዮጵያ የአፍሪካ ግንባር ቀደም አፋኝ ሃገር ተባለች!

16 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

ፍሪደም ሃውስ የተባለው ዓለም አቀፍ ድርጅት የ2016 የዓለማት የኢንተርኔት ነፃነት ደረጃን ይፋ ባደረገበት ሪፖርቱ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት የኢንተርኔት ነጻነት በመገደብ አንደኛ ስትሆን፣ ከ65 ሀገራት ደግሞ በአራተኛ ደረጃ ነፃነትን ገዳቢ ሀገር ተብላለች። ቻይና የኢንተርኔት ነጻነት በመገደብ አንደኛ ናት።

ፍሪደም ሀውስ Freedom on the Net 2016 (በኢንተርኔት ላይ ያለ ነፃነት) በሚል ማክሰኞ ባወጣው ሪፖርቱ በዓለም ላይ የኢንተርኔት አፈና እየጨመረ መምጣቱንና ጥናት ከተደረገባቸው 65 ሀገራት ውስት 35 በመቶ የሚሆኑት የኢንተርኔት ነፃነት የሌለባቸው መሆኑን ይፋ አድርጓል።
 

%d bloggers like this: