Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
የሕወሃት ሰዎች በሃገሪቱ ሃብት እንዲህ የሚቀብጡት ለምን ይሆን? ኢሳት እንዳሰባሰባው ዜና ከሆነ፣ አንድ ታዳሚ የሕወሃት አባል እንደሚለው “በያመቱ በአገር ውስጥ ከሚደረገው አሰልቺ በአል የተለየ ዝግጅት ማዘጋጀቱ፣ ለነጻነቱም ለምቾቱም ጥሩ ነው”!
‘ነጻነት’? የሌላውን ነጻነት የሚገፉ ሰዎች የነጻነትን አስፈላጊነት ያውቃሉ ማለት ነው? ታዲያ የሌሎችን ነጻነት ገፈው እነርሱ በሃገሪቱ ገንዘብ (ይህንን ቢደብቁም)እንዲህ ለመዝናናት ማን ሥልጣን ሰጣቸው?
Why do TPLF leaders run away to foreign land to celebrate their blood-stud anniversary, while propagandizing tourists to visit Ethiopia? The two do not add up!
Ethiopia under the TPLF, a nation without an elemental accountability!
 :