በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ፖሊ) ለወያኔ ደጋፊ ትግራይ ተማሪዎች ማስጠንቀቂያ ተበተነ!

1 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

በባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ ፖሊ ግቢ ለወያኔ ደጋፊ የትግራይ ተማሪዎች የተበተነ ማስጠንቀቂያ

“በትግራይ የአገዛዝ ስር የወደቀችው አማራ በሕዝቡ ላይ ሕወሀት ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመበት መሆኑን ደጋግመን መናገራችን ይታወቃል።

ነገር ግን መናገራችን እንደ በደል ተቆጥሮብን በደሉ እየገፋ መምጣቱን ሆን ብሎ አሰቀጥሎታል። እኛም እናንተ የትግራይ ተማሪዎች አትዮጵያዊ ስሜት ይኖራችኋል ብለን በዝምታ ስንከታተላችሁ ብንቆይም፣ እናንተ ግን የእኛ ሞት ለእናንተ ደስታ ሆኖላችሁ በ19/06/09 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ የሙዚቃ ድግስ አዘጋጅታችሁ ስትዘፍኑ መዋላችሁ የአማራ መሞት ለእናንተ ደስታ መሆኑን አረጋግጠናል።

ከዚህ በኋላ በጎንደር እየተገደሉ ያሉ ገበሬዎች ሞት፤ በባሕርዳር ቤት ለቤት እየተዞረ ሰው ለቀማ ካላቆመ፤ በአማራ ክልል የምትገኙ የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ቅጣቱን እናንተ ላይ እንደምንጥለው እንድታውቁ፤ አንድም የትግራይ ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከግቢ ወጥቶ ሲዝናና፣ ቤተ ክርስቲያን ሲሄድ፤ በትግሬ ስም ስብሰባ የምትሰበሰቡ ከሆነ እየተከታተልን እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።”
 

%d bloggers like this: