በባሕር ዳር ጸረ-ወጣት የሆነው ወያኔ ወጣቱን መብራት አጥፍቶ በማፈን ላይ መሆኑ ተነገረ!

7 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
From ይርጋ ዓለም አምባቸው Facebook
 
ከባሕር ዳር ፖሊስ መምሪያ የመረጃ ቡድን መሪ ኮማንደር አትንኩት እና የፓሊስ ኮሚሽን የመረጃ ክፍል ኮማንደር ግርማ ተስፋሁን የሚመሩት ቡድን ተቋቁሞ በቀበሌ7፣በቀበሌ4፣ በቀበሌ5 እና 6 ሰውን በጅምላ እያፈሱትነው።

የባሕርዳር ወጣት ጠንቀቅ በል። ከቻላችሁ የነፍሰ በላው መንግስት ወታደሮች በማያገኟችሁስውር ቦታ ተደበቁ ካልተቻለ ግን በህብረት ተንቀሳቀሱ። ከተማ ሙሉ በሙሉ በጨለማ ተውጣለች መብራት በሙሉ አጥፍተዋል፣ሁኔታው ወደ አስፈሪነት ተቀይሯል። ወያኔ ወጣቱን ለማፈን ቤት ለቤት አሰሳ ለማድረግ ሳይሆን አንዳልቀረ አስተያየት ሰጭዎች ይናገራሉ ።
/ህሊና ዘቀበሮ ፀረህወአታዊያን
 

Bahir Dar is engulfed in darkness, power deliberately extinguished. Darkness suits the TPLF regime, because it is committing crime against our country’s youth.

Ethiopia has become a nation where it is a crime to be young, under the TPLF regime.

The regime’s security forces have swarmed that city of romance, parents worrying about their children, they as roam around to round up any and all youths.

The crime they are being hunted for is mourning for their friends whose young lives last year on this day the regime sniffed out!

%d bloggers like this: