ሕዝብን በዝርያ እያዋረዱ፣ ዜጎችን እያፈናቀሉና እየጨፈጨፉ፡ በስሜ ፊስቡክ ላይ ሌሎች ናቸው የጻፉት የከሰረ ነገር ነው!

10 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 

የሁላችንም ቀዳሚ ግዴታ መሆን ያለበት፣ ይህ የሶማሌ ክልልና የላኪዎቹ ሕዝብን የማባላት ፕሮጄክት ተፋጻሚነት እንዳያገኝ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ በአንድ በኩል የእነርሱን እርኩስ ዓላማ ተግባራዊ እንዳይሆን ለመክላከል ከማስቻሉ ባሻገር፣ ሕዝባችንን ከአስከፊ ጉዳት ሃገራችንንም ከመፈራረስ ለመከላከል ያስችላል!
========
 

Our understanding is that it does not matter whosoever he is, such longstanding gross crime that started first in the region with the local people through agency of his Liyu Police and help from some ethnic militias from Somalia itself, cannot be washed away, because it is blamed on others!

The priority for citizens now must be to protect our country from sliding into wider and horrid bloodshed and civil war.
 

%d bloggers like this: