የሕወሃቶች የመጨረሻ ቀለብ ሠፈራ ሙከራ! 9,000 ኩንታል ቡና በሕገወጥ መንገድ ከኦሮሚያ ክልል ሊወጣ ሲል ተያዘ!

30 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
Abbay Media
 
የሕወሓት አባላት ስኳር ዘርፈው በአምቦ ሲያቋርጡ በሕዝቡ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል። አሁን ደግሞ ባለቤትነቱ የመስፍን ኢንደስትርያል እንጂነሪንግ የሆነው ባለተሳቢ መኪና በድብቅ 9000 ኩንታል ህገ ወጥ ቡና በቢራ ሳጥን ስር ከታች በምትመለከቱት መልኩ ደብቆ ወደ ትግራይ በማጏጏዝ ላይ እያለ በኦሮምያ ክልል በበደሌ በቁጥጥር ስር ውሏል።
 

%d bloggers like this: