ሃገሪቱን ለማፍረስ የሚታገለው ሕወሃት የራሱን መጥፎነት ማን ይንገረው ይሆን?

11 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

ይህንን አሳዛኝ የወቅቱን የሕወሃትን ራስ-ጠቀም የፖለቲክ ዳኝነት የያዘውን አቋምና ዜና ስሰማ (video)፣ ትዝ ያለኝ በኢያዩ ፈንገሥ መድረክ አጃቢነት የሚዘፈነው “ማያዬ” የተሰኝው ዘፈን ወብ ግጥም ውስጥ ስንኘ ነው፦

“አቤት! አቤት! አቤት!
ሟች ይኖራል ከገዳይ ቤት…

ምን ይሉት ቅጣት፣ ምን የሚሉት ፍርድ
ተራራ ጠፋ ብሎ ተራራ መናድ!…
 

 

%d bloggers like this: