አምስት ሰላማዊ ሠልፈኛ ዜጎችን ሻሸመኔ የገደሉት ሶስት የፊደራል ፖሊስ አባላት አርሲ ዕድሜ ልክ ተፈረደባቸው!

18 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

Foto Addis Gazetta

ጥቅምት 2010 ሻሸመኔ ላይ አምስት ለተቃውሞ የወጡ ዜጎችን በመግደል የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደባቸው የፌድራል ፖሊስ አባላት የሚከተሉት መሆናቸውን አዲስ ጋዜጣ ዘግቦ በትዊተርም አስተላልፏል፦

1) አብርሃም ጌታነህ

2) አብረሃ ተክላይ

3) ዘርፋ ሰንበቶ
 

%d bloggers like this: