ከሕወሃት ክህደት ባሻገር፣ የሕወሃት ወይስ የትግራይ የበላይነት፣ወይንስ የትግሬዎችም በጣምራ ለሶስት ሃገራችንን የተቆጣጠሩት?

14 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 


 

ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ለሕወሃት ሊቀመንበርነት በተመረጡ በሣምንት ውስጥ ነው በሕወሃት ስም የሚነግዱትን ለፍርድ እንደሚያቀርቡ ማስጠንቀቂያ የሠጡት። ይህ ማለት ደብረጽዮን ንጹህና ተሃድሶ በእርግጥ የመሻት ሳይሆነ፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጣ በድርጅቱ ሙሰኝናትና ዘረኝነት መማረሩን ከመገንዘብ ለጊዜው ለመቆጣጠር መሆኑ አያጠራጥርም።”

ከፍያለው ገብረመድኅን The Ethiopia Observatory (TEO)

 

Related:

    የሕወሃትንና የትግራይን የበላይነትና ትሥሥራቸውን ለያይቶ መገንዘብ ያስፈልጋል!

    ሕወሃት መደናገጡ ሲያይልበት ዜጎችን ማደናገሪያና ማደንዘዣ እንዲሆኑ ተግባራዊ የማይሆኑ የልማት ሥራዎችን ይደረደራል

 

%d bloggers like this: