“የሕወሃት ታጋዮች ማኅበር”፡                  1,700 አባላት በአዲስ አበባ፣ ከ800 በላይ ጭፍጨፋ በሚካሄድባት ወልድያና አካባቢዋ፣ 800 በቤኒሻንጉል ወዘተ! የእያንዳንዱ ዜጋ ነገ በሕወሃት እየተገደበ ነው!

23 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

እጅግ የሚያስደነግጥ፤ እጅግ የሚያሳስብ ከማንም ሕዋሃታዊ-ትግራይ ግለሰብ ውጭ ሌላውን የማመን ስውነትን የሚገፍ መረጃ ነው!

ከወልድያ ጭፍጨፋ ወዲህ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ አመኔታ ስላጣ በሃገራችን አደጋው በየአቅጣጫው ሊባባስ ይችላል! እንደተለመደው፡ ሕወሃቶች ክህደቶቻቸውንና ትግራዊ ያልሆኑትን ዜጎቻችንን የችግሩ ምንጮች በማድረግ ወደማሣጣቱ ይዞራሉ! ሞኞች ሊያምኗቸው ይቻኮሉ ይሆናል!

በሃገራችን በዘር መከፋፈሉ እየተባባሰ ስለመጣና፡ ሕወሃት ደግሞ በየአካባቢው ገዥያችሁ ነኝ ብሎ በማሰብ ከቀን ቀን እያባባሰ የመጣው የረገጣውና ጭፍጨፋው ጥግ ስለደረሰ፡ ወልዲያ እንደታየው ራሱን የመከላከል እርምጃ ወስዷል። ወደፊትም ይወስዳል! ሕዝቡ ውስጥ ተሰግስገው፡ የሚያሰጨፈጭፉትን ከእንግዲህ እንዳላየ ሆኖ ባለማስተናገድ ራሱን ወደመከላከል ያሳድጋል።

ገንዘብ የጥፋት ሁሉ ምንጭ ነው። ሕወሃቶች ብዙ ሃብት በዘረፋና ከኢትዮጵያውያን ጉሮሮ በመንጠቅ ስላከማቹ፡ ያንን ለብቻቸው በነጻነት ለመብላትና የራሳቸውን ጥሩ ሕይወት ለመኖር እንዲችሉ ነው!

እያንዳንዱ ዜጋ እኔስ ምን ልሆን ነው በሃገሬ ብሎ፣ ይህንን ለማፈራረስ መነሣት ይኖርበታል!
 

በሰላም መኖር ሲቻል፣ ለምን እነደብረጽዮን ሕዝቡን ረግጠው ገዥ ለመሆን ፈለጉ? ምክንያቱ ግልጽ ነው! ትርጉሙ ሕወሃት ኢትዮጵያን በአፓርታይድ አሠራርና ሕግጋት ራሱን እንደነጮቹ፡ ቀሪውን ሕዝብ ጥቁሩ ደቡብ አፍሪካዊ ‘ባንቱ’ ሊያደርግ ዝግጁቱን እያጠናቀቀ ነው ማለት ነው!

ያልነቃ ይንቃ! የሕወሃት ትግሬዎችን ባርነት የማይሻ ካሁኑ ሠንሰለቶቻቸውን ለመበጣጠስ እጅግ አስፈላጊ የሆኑትን ራሱን የማስከበር እርምጃዎች መውሰድ ይኖርበታል ማለት ነው!
 

ኢትዮጵያ ነጻ ሆና የቆየችው በሕዝቧ አንድነትና ነጻነት ወዳድነት እንጂ የሕወሃት ባርነት አይደለም!

በታሪካችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተባብሮና ተከባብሮ በመኖሩ፡ ሃገሪቱን በኮሎኒያሊስቶች ከመያዝ ለማዳን ችሏል። ይህ ገድሉ በሚገባ ታሪክና የዓለም ሕሕዝብ የመሰከረው ነው።

ዛሬ ግን ሕዝቡንና ሃገሪቷን ሕወሃት በመከፋፈሉ፡ ዜጎች እርስ በእርስ በመጠራጠርና በመጠላላት፡ በተፈጠረው የአፓርታይድ ዐይነት ክፍፍል ተጠቃሚ ሊሆን የሚችልበትን ሥርዓት ዘርግቷል!

አስከፊው ደግሞ፣ የሕወሃት ወንበዴዎች የቀድሞ ‘የትግራይ ነጻ አውጭዎችን በማኅበር በማደራጀት፡ ሥራና መተዳደሪያ በሃገሪቷ ዙርያ በመሥጠት፣ በሃገሪቱ ዙርያ የስለላና ሌላው ቢያንጎራጉር መረጃ በማስተላለፍና የጥቃት ሥራ በመፈጽም፣ እነርሱ ሃገራችንን በቅኝ ገዥነት የመያዝ ሥራቸው እያከናወኑ መሆናቸውን አሁን ኢሣት ካቀረበው መረጃ ለመገንዘብ ይቻላል።

የዚህ ዓላም ምንድነው? የሕወሃት ትግሬዎች ሃገሪቱን ረግጠው እስከዘለቄታው ለመያዝና ለመግዛት ዝግጅት ያደረጉበት ሁኔታ ነው ያለው። ምን ማለት ነው?

ወልድያ ላይ ያ ሁሉ ጭፍጨፋ የተካሄደው፡ ከ800 በላይ የሚሆኑ የቀድሞ ‘ነጻ አውጭዎችና’ ሌሎችም አብረው ነዋሪ መስለው፡ የተገነዘቡት ሁኔታ የእነርሱን የበላይነት የወልድያ ሕዝብ ወደፊት ላይቀበል ይችላል ከሚል ሊሆን እንደሚችል፡ ባለፈው ጊዜ በእግር ኳስ ጫወታ ወቅት የትግራይና የአማራ ቡድኖች ሲጫወቱ በተፈጠረው ግጭት እንደሌሎች ኢትዮጵያውያን ሁሉ ነጻነቱን የሚወድና አትንኩኝ ባይነቱን በግልጽ በማሳየቱ ሊሆን ይችላል።
 

%d bloggers like this: