ኢትዮጵያውያንን በሃማሬሣ መጠለያ ጄነራል አብርሃም ወልደማርያም አስጨፈጨፈ!

12 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
Gelila Andadrgachew Tsige et.al  

በአዲስ አበባ ግራዚያኒ ኢትዮጵያውያንን እንደሳረደው ጄኔራል አብርሃ ወልደማርያም ! ጄኔራል አብርሃ ወልደማርያም ኢትዮጵያውያንን በሃማሬሣ አስጨፈጨፈ!ከአብዲ ኢሌ ጋር አብሮ በሱማሊያ ክልል የሚኖሩት ህዝብ ሀገራችሁ አይደለም ውጡ ብሎ የማፈናቀልና የመግደል ወንጀል በንፁሀን ዜጎች ላይ የፈፀመው ይህ ነፍሰ በላ የህውሀት ቀኝ እጅ የሆነው ጀነራል አብረሀ ወልደማርያም የተባለው አዛዥ መሆኑ ይታወቃል ያንን ሁሉ ህዝብ ስላፈናቀለና ስለገደለ የስልጣን እድገት አገኘ እድገቱን ባገኘ ሳምንት ሳይሞላ በካንፕ ውስጥ ካጎሯቸው ቦሗል በሀመሬሳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፀመ ይህ ሰው የፈፀመው ወንጀል የንፁሀን ደም ከእጁ ላይ ይጮሀል ለፍርድም ይቀርባል ሞት ለህውሀት አፓርታይድ!
======================================================== 

Credit: Ethiopia First

ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉትን ዜጎች ጭምር ጄኔራል አብርሃ ወልደማርያም የሚገድለውና የሚያስገድለው አዲስ ያሠራው ቤተ መንግሥት ውስጥና በዘረፈው ገንዘብ ተዝናንቶ ለመኖር ሲል ነው! የሕወሃቶች አውሬነት መች ይሆን የሚቆመው?

 

በተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ካምፕ ውስጥ ጄኔራል አብርሃ እንደግራዚያኒ ያሳረዳቸውቸው እነዚህንና መሰሎቻቸውን ነው!

;

ሃኪሙን እንኳ እንዴት ጭፍጨፋው እንዳዘገነነው (SOLO MAK DI’s post)


======================================================== 

በማስፈራራት የህዝብን ትግል መቀልበስ አይቻልም። የወያኔ ጦር ዛሬ የሚጀመረዉን የስራ ማቆም አድማን አስፈራርቶ ለማስቀረት በባሌ ሮቢ ከተማ አዉራ ጎዳናዎች ላይ በሰልፍ በመዘዋወር ላይ ይገኛል። መረጃወች እንደሚጠቁሙት ተሆነ ደግሞ አማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ኔትዎርክ ተዘግቷል።

Assefa Ethiopia Mohammed Moammed post


 
በሕዋሃት በኩል ለራሱ መከላከያ ሠራዊት በዛሬው ዕለት የቀረበው ጥሪ ሥራችሁን — ግድያውን ማለት ነው — በደንብ አልሠራችሁምና —ይመስላል — ገና ተጨማሪና ብዙ ኢትዮጵያውያንን እንዲጨፈጭፉ በመከላከያ ሚኒስትሩ አማካይነት ሠራዊቱና ሕዝቡ አንድነት በመቆም ሕገ መንግሥቱን እንዲያስከብሩ ጥሪ አድርጓል!

ሠራዊቱ በሕወሃት አመራር እስካሁን፡ መስማት መናገር የማይችልም ያውቀዋል!

/Updated
 

Leave comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: