Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
-
* የነደጅ ዕቀባው እንዴት እየተካሄደ ነው?
* ዕቀባውን ባለመቀበል የተንቀሳቀስ የነዳጅ ቦቴ ከነነዳጁ ምሥራቅ ጎጃም ውስጥ ወድሟል!
* የኦሮሞና የአማራ ትብብር ቀና መሥመር ይዟል! የጋራ ትግሉም ፍሬ እያሳየ ነው! ፍሬው እንዲጎመራ የትብብር ጥረቱ መጠናከር ይኖርበታል!
* ከእንግዲህ የጦር ወንጀለኛ የሆኑት የሕወሃት ጭራቆችን ሳይደመስስ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ክንዱ አይታጠፍም!
================