ለማ መገርሣ ሰለኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ የሠጡት መግለጫ

31 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

    ማሳሰቢያ ለአንባብያን

ከኢሕአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

    የአቶ ለማ መገርሣ መግለጫ ኢሕአዴግ ውስጥ ከፍተኛ ትግል መካሄዱን የሚያበሥር የመሆኑን ያህል፣ የኢሕአዴግ መግለጫ ግን ተስፋ የተጣለበትን የአዲስ ጅምር ፍላጎትን ቀርቶ መኖሩንም ምልክት አይሰጥም።

    ይህ የሆነው እንደተለመደው፣ ኢሕአዴግ በተለመደው የሕወሃት አመራር ወደ ተለመደው ሸፍጡ ተመልሶ ነው፣ ወይንስ ሕወሃት አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳቦታጅ የማድረግ ሥራውን ከወዲሁ መጀመሩ ነው?

    ወንድሞችና እህቶች፣ ይህን ሁኔታ በቀላል የሚወሰድ መሆን የለበትም!

    ሕወሃት ከዚያ ሁሉ መሃላና ሰበካ በኋላ ወደ ተለመደው ሸፍጡ መመለሱ ከሆነ፡ ሃገራችን ከፍተኛ አደጋ ላይ ለመሆኗ እንደምልክት ልንወስደው ይገባል!

 

%d bloggers like this: