ስለድንበር ምንነትና ከኤርትራ ጋር እየተነሳ ስላለው የመካለል/ያለመካለል ጥያቄ ጠሚ ዐቢይ አሕመድ ችግሩንና በስተጀርባ ያለውን ፖለቲካ ፍርጥርጥ ያደረጉበት ምላሽ!

18 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ሕወሃት ከተፈጠረ ጀምሮ በመረጃ፡ በሃቅና በፖለቲካው በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት —በገዛ ስግብግብነቱ —ያለቁምጣው እንደዚህ የተጠበጠበትን ቀን ፈጽሞ አላስታውስም!

ይህ ዕለት የኢትዮጵያ ሕዳሴ በአስተማማኝ አመራር እጅ መሆኑን ያየሁበት ነው!

“የድበቃ ፖለቲካ ከእንግዲህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ አይሠራም!”

– – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓርላማ

‘ሕዝብ ሳይመክርበት የሚለው መከራከሪያ ሊሆን ይችላል ወይ —-ውይይት ሳይደረግበት…? አይሆንም! ድበቃ አይጠቅምም… ነገር ግን እንደዚህ ዐይነት ሎጂካል ያልሆን አርጉመንት…ለጊዜው ፖለቲካ ትርፍ እንጂ አይጠቅምም! አስብን ስንሠጥ መቼ ተወያየን?

“አብዛኛው ጥያቄውን የሚያነሣና የሚያራግብ ኃይልና ስብስብ ምን ያክል ሞራል ልዕልና እንዳለው አላውቅም! “

— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓርላማ የሠጡት መልስ

ተዛማጅ:

“በአንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት በምንም መስፈርት ህብረተሰቡን የማይወክል መሆኑን መንግስት ገለፀ”!

የሕወሃት ማ/ኮ/ መግለጫ

%d bloggers like this: