በፍንዳታው የተጎዱ ዜጎች የሠጡት ምሥክርነት፣አፈንጅ አንድ ሴት ታይዛለች!

23 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 

One Response to “በፍንዳታው የተጎዱ ዜጎች የሠጡት ምሥክርነት፣አፈንጅ አንድ ሴት ታይዛለች!”

  1. Alem June 25, 2018 at 16:48 #

    ህዝባዊ ድጋፍ ሰልፉ ታሪካዊና የተሳካ ነበር፡፡ ይኸው ነው ጉዳዩ፡፡ ህወሓትና ግብረአበሮቹ በገሃድ የሞቱበት ቀን ነበር፡፡ የሞት ጣእር ሲይዝ ግን መንፈራገጥ አይቀርም፡፡ መንፈራገጥ ደግሞ ለመላላጥ ካልሆነ ከሞት አያድንም፡፡ ከእንግዲህ ሰኔ 16/2010 በግንቦት 20 ምትክ ሊከበር ይገባል፡፡

    ወሬው ስለ ህዝባዊ ድጋፉ መሳካት እንጂ ስለ ሽብር ፈጣሪዎች መሆን የለበትም፡፡ ይህን የድጋፍ ሰልፍ ያስተባበሩት እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል፡፡

    Like

Comments are closed.

%d bloggers like this: