የአዲስ ሙላት “ሃገሬን!”—”…ሲነዳን ኖሮ ስንት እንከፍ ጋሬጣ፣ይገዛኛል ያልኩት አባት ወንድም ሆኖኝ መጣ”

27 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

የሞሪንጋን ቅጠል የተከልኩት በእጄ
የሽፈራውን ቅጠል የተከልኵት በእጄ
ጤናዪን ከነሣኝ ልንቀለው ከደጄ!…

 

ጳጳስ ካልጠፋ በሃገር በቤቱ
ስብሃት እያሉ ምነው የማይፈቱ?

 

በፍቅር ተጋግዘው ካልደገፉት በቀር
ትንሽ ጎጆ አይቆምም እንኳን ትልቅ ሃገር

 

አምናም ጾመን ነበር
ካቻምናም እንደዚያው
ዘንድሮስ ፈሠግን የምንፈታው በዛ…

 

 

%d bloggers like this: