ስህተተኛ ዜና!                                       ከደሴ ታፍኖ ሊወሰድ የነበረ ወጣት በከተማዋ ወጣቶች ጥረት ተርፏል! አፋኙ ሃገር ማናጋት የሚሻው ቡድን ይሆን?

2 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

Credit: KalitiPress

ዛሬ ማለዳ ላይ አንድ የደሴ ወጣት ፍነው ለመውሰድ የሞከሩ ግለሰቦች በከተማው ወጣቶች ርብርብ ሊተርፍ እንደቻለ የአይን እማኞች ገልጸዋል።

ወጣቱ በአንድ የግል መኪና ውስጥ ታስሮ በጠመንጃ ታጅቦ ከከተማው በስውር ሊያስወጡት ሲሉ እንደተደረሰባቸው ነው የተነገረው።

አፋኞቹ በገመድ አስረው በጠመንጃ አጅበው የግል ታርጋ ባለው መኪና ይዘው በመውጣት ላይ ሳሉ ሁኔታውን የተጠራጠሩ የደሴ ወጣቶች ጀሜ በሚባለው ቦታ መኪናዋን በማስቆም ታሳሪዉን አስለቅቀውታል።

መኪናዋ ውስጥ የነበሩ አፋኞች እግሬ አውጭኝ ብለው ጠፍተዋል። መኪናዋ በደሴ ወጣቶች ቁጥጥር ስር ውላለች። ጋዜጠኞች ይምጡልንና ይህንን ግፍ ይዘግቡልን ማለታቸውን አንድ የአይን እማኝ በስፍራው ሆኖ ተናግሯል።

KALITI PRESS

=================================================================================================================

 

==================================================================================================================

 

 

One Response to “ስህተተኛ ዜና!                                       ከደሴ ታፍኖ ሊወሰድ የነበረ ወጣት በከተማዋ ወጣቶች ጥረት ተርፏል! አፋኙ ሃገር ማናጋት የሚሻው ቡድን ይሆን?”

  1. Tahir Kasim August 2, 2018 at 16:59 #

    በርቱ ወጣቶች!

    Like

Leave comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: