Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጠረው ግጭት ወደ መረጋጋት መመለሱን ገለጹ! https://t.co/ciZTzVLpXI
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) August 12, 2018
#ጠሚዐቢይ: "ላረጋግጥላችሁ የምፈልገው የኢትዮጵያ አንድ አካል የአንድ ዛፍ ቅጠል አይደለም— እንዲያው ዝም ብሎ የሚፈርስ፤ ሃገር ስፈለግን የምንጠብቀው፣ ስለፈልግንም የሚፈርስ አይደለም!"
—በሃገራችን ላይ ከጅግጅጋ ስለተቃጣው የተናገሩት ነሐሲ 6/10— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) August 12, 2018
የአማራው ፓትርያርክ ስም እንዳይነሳ የቀሰቀሱ የነቀዙ ጥቂት ሕወሃታዊ ካህናት ቢኖሩም፡ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሰላም እንዲያወርድ የአክሱም ጽዮን ምዕመናን አምላካቸውን በሰባት ቀናት ምህላና ሱባዔ መማጸን ላይ መሆናቸው ተዘገበ! https://t.co/KQov9vSvLq
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) August 12, 2018
የጠ/ሚ የመካከለኛው ምሥራቅና እስያ ልዩ መልክተኛ አምባሳደር ሥዩም መሥፍን ቶኪዮ ናቸው! ከዚያ ሁሉ አስከፊና አሳፋሪ ድንፋታ በኋላ ሥዩም መሥፍንም በእርግጥ ተደመረን! ዐቢይ ተዓምር! ለዚህ ይሆን ጠ/ሚው ለሰሞን የጠፉት? https://t.co/AbUan9r4wH
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) August 12, 2018
የፖለቲካ ነጋዴዎች አደንቋሪነት በበዛበት በዚህ ወቅት፣#ከንቲባታከለኡማ ያቀረቧቸው 18ተሿሚዎች ሥብጥር በብዙ መልኩ የተመጣጠነና የአዲስ አበባን ሕዝብ በሚገባ የሚወክል በመሆኑ ላሳዩት ፖለቲካዊ በሳልነት ሌሊመሰገኑ ይገባል! https://t.co/D2fyx5Q7UV
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) August 10, 2018
ተዛማጅ፡
Related
Tags: Adigrat church leaders hostile campaign, Army intervention, Burden of returning parties expenses, debretsion gebremichael, Ethiopia in past week, ethiopian orthodox church, Ethiopian unity & sovereignty, Jigjiga crisis & relief, PM Abiy Ahmed, Political parties, public information, TPLF