ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ በሕገወጥ መንገድ ተይዞ የቆየ 38 ሺህ ካሬ የካባ ድንጋይ ማውጫ በማኅበር ለተደራጁ ወጣቶች አስተላልፈው ሠጡ!

8 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) 

አዲስ አበባ መስከረም 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕገወጥ መንገድ ተይዞ የቆየ 38 ሺ ካሬ የካባ ድንጋይ ማውጫ በማህበር ለተደራጁ ወጣቶች ተላልፎ ተሰጠ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለአመታት በሕገወጥ መንገድ ተይዞ የቆየ 38 ሺህ ካሬ የካባ ድንጋይ ማውጫ ቦታ በ28 ማኅበራት ለተደራጁ 1,040 ወጣቶች በዛሬው ዕለት ተላልፎ መሰጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ መረጃ ያስረዳል።

 


ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሰሞኑን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከወጣቶች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።

 

 

Leave comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: