Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ዋሽንግተን ዲሲ (ቪኦኤ) በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት ትጥቁን መፍታተ እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አሳሰበ።
ኦነግ በበኩሉ በዚህ መግለጫ ሰላም የሚያመጣ አይደለም ሲል እንደማይስማማ አስታውቋል። ማምሻውን መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በበኩላቸው “ኦነግ ትጥቅ አልፈታም ይላል ብዬ አላስብም ፤ እናነጋግራቸዋለን” ብለዋል።
ተዛማጅ፡
የዐቢይ አስተዳደር የታጠቁ ኃይሎች በአገር ውስጥ እንዲንቀሳቀሱ እንደማይፈቅድ በድጋሚ አስታወቀ!