Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
የምን ዲሞክራሲ? ዛሬ በደረስንበት የሃገሪቷ የፖለቲካ ሁኔታ፣ እንዳለፈው ዘመን ኢሕአዴግ አሁንም የመብቶች መግፈፊያና የጥሰቶቹ መሸፋፈኛ መሣሪያ ነው!የዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት መለያየትና መራራቅ፡ የፍቺያችን መለኪያ ነው! 2/2 https://t.co/mrjvm095u7
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) April 17, 2019
በጉባዔው መግለጫ ዴሞክራሲ አራቴ ሲነሳ፡ የሰብዓዊ መብቶች መከበር የተባለ የለም! በብሄር መሠረትነት በገዥና ተገዥው መሃል ያለው ርቀት በሕዝባችን እየደረሰ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሊለካ ይችላል! 1/2 https://t.co/mrjvm095u7
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) April 17, 2019
ኢሕአዴግ ከማይወዳቸው መካከል "ባለፉት ጉድለቶች ላይ በመንጠልጠል ብሶትን የማራገብ አዝማሚያ" አንዱ ሲሆን፣ ለዚህም በሶሻል ሚዲያ አስባብ ተችዎቹን ለማፈን—መላውን የሃገሪቱን ሕዝብ ማለት ይቻላል—የአፈና ዛቻውን አስምቷል!https://t.co/mrjvm095u7
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) April 17, 2019
መንግሥት ሕግ የማስከበር ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተስማምተዋል። ራሱ ስለማክበሩ የተባለ የለም! ክልሎች/የየአካባቢው መዋቅሮች ግዴታዎቸውን እንዲወጡ ተጠይቋል! የሕግ የበላይነትን በማስከበር ረገድ ክፍተቶች እንዲታረሙ ተወስኗል። https://t.co/mrjvm095u7
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) April 17, 2019
ጥያቄው አሁን ሃገራችን ወዴት እያመራች የሚለው ነው። ማለትም ዜጎች ሻለቃ ዳዊት እንዳሉት ኢትዮጵያ እውነትም 'የከሸፈች ሃገር' ናት፤ ወይስ መንግሥት ሕዝቡን አክብሮና አስተባብሮ ሃገሪቱን ማስከበር መቻሉ አጠራጣሪ ነው! https://t.co/mrjvm095u7 https://t.co/hMb0whODHX
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) April 17, 2019
Related
Tags: Abiy Ahmed, Abiy fidgeting onto repression, Democratic centralism, EPRDF fake democracy, Lies plus smiles mean killing, Nobel Prize candidate, political deception, Political Public Relationz, Profiting from ethnic nationalism (tribalism)