አንዳርጋቸው ጽጌ በጦቢያ የግጥም ምሽት!

25 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

የኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምሁራዊ ድህነት ነው! Lack of intellectual pool!

ይህም የሆነው፣ምሁሩን አሥረን፣ ገድለን፣ የተረፈውን ምሁር ከሃገር አስዳን ለስደት ዳረግን ሃገሪቷን በምሁር መራቆት አረጋገጥን!

 

 

አንዳርጋቸው ታላቅ ሰው ነህ!

እግዚአብሔር አሁንም የሃገሪቱ መካሪና አስተማሪ ሆነህ እንድትቀጥል ብርታቱንና ግፊቱን ይስጥህ!

 

 

%d bloggers like this: