የራበው ሠራዊት! የዐቢይ አሕመድ መከላከያ ሪፎርም ግምገማ!             መነበብ ያለበት የተመሥገን ደሣለኝ ዕይታ!

26 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

“የሕዝባዊ ቁጣውን ማዕበል ተከትሎ፣ ወዲህ በዐባይ ፀሐዬና በረከት ስምዖን ምክር ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ሠራዊቱ መሣሪያውን ግምጃ ቤት እንዲያስረክብ ተደርጎ ተቆለፍባቸዋል። ዶር ዐቢይ አሕመድ ከመጡም ወዲህ ይህ መመሪያ አልተሻረም!”

“ለሃገርም ለሕዝብም የሚበጀው፡ የገዛ ሠራዊትን በሥጋት ማየት ሣይሆን፣ በጥብቅ ዲሲፕሊን አንጾ በማይመለከተው ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ አስተምሮ መቅረጽ ነው።”

“የመንግሥት ሠራዊት አስቀምጠህ፣ የሱልታና የቡራዩን ነዋሪ ለተከላካይነት ማጨት ከጦር ኃይሎች አዛዥ አይጠበቅም!”

“ለሕግና ለሕዝብ ታማኝ፡ ሥርዓት ሲቀያየር የማይናወጥ፡ ከግለሰብ አምልኮ የራቀ፡ ከፓርቲ ፖለቲካ የነጻ ሠራዊት ለመገንባት በቅድሚያ ቢያንስ መሠረታዊ ፍልጎቶቹን ማርካት ግድ ይላል!”

 

 

 

 [ወታደሩ] መድኃኒት የለም! ከውጭ ግዛ!”

“በገፍ ከሚገቡት መሣሪያዎች —በደኅንነት ግምት — በቁጥጥር ሥር የሚውለው ከ20 በመቶ እንደማበልጡ እየተነገረ ነው። የተቀረው ወዴት ነው የሚሄደው?  ለመድኃኒት የውጭ ምንዛሪ ያጣች ሃገር ለመሣሪያ ከየት አመጣች የሚሉ ጥያቄዎች ካላስጨነቁህ ሃገር እንደሌለህ ቁጠረው!”

“በመሬት እያማለሉ ሠራዊቱን ኦና ማድረግ ዘመቻ ይዘዋል!

የሕዝባዊ ቁጣውን ማዕበል ተከትሎ፣ በነዐባይ ፀሐዬና በረከት ስምዖን ምክር 

 

 

%d bloggers like this: