ስለ’መፈንቅለ መንግሥቱ’ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማ ያሰሙት ንግግር ኦክስጂንና ብርሃን እጅግ አጥሮታል!

1 Jul

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 

“ለውጡን የምንመራ ሰዎችም እውነት ከእኛ ጋር ስለሆነ ማንም አያስቆመንም” 

“ሕገ መንግስቱ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሠነድ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ሕገ መንግሥቱ አይነካ ወይም ሕገ መንግሥት ጥቅሜን አይወክልም የሚሉ ኃይሎች ዋልታ ረገጥ ናቸው።

ሕገ መንግሥት በሕዝብና በመንግሥት መካከል የሚደረግ ኪዳን በመሆኑም የሚደረጉ ለውጦች ካሉ እነሱን ተቋማዊ የሚያደርግ ሠነድ ይሆናል።

ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ሃሳቦችን በሚዛናዊነት ማየት እንደሚገባና፥ የኢትዮጵያ መንግሥትም ሕገ መንግሥቱን ለማሻሻል በሩ ክፍት መሆኑን አውስተዋል።”

ጠሚ ዐብይ አሕመድ

 

የአዘጋጁ አስተያየት:

በአማራ ክልል የተወሰደው አሳዛኝ እርምጃና በአዲስ አበባ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለሥልጣኖች ላይ የተፈጸሙት ግድያዎች የኢትዮጵያን ስላምና ደኅነንት በሚሹ ባይደግፍም፡ ጠሚሩ መፈንቅለ መንግሥት ተካሂዷል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል።

ሃቅን ተመርኩዘው ግን ያንን ማሳየት አልቻሉም፤ እንዲያውም በአስከፊ ገጽታው ምኅረትና ይቅርታ ሲሰብኩ ዓመት የቆዩት ግለሰብ፣ የፓርላማውን መድረክ ከእርሳቸው ጋር ያልተስማማውን ሁሉ ለመርገምና ማጥላያ አድርገው ተጠቅመውበታል!

 

 

“History is almost always written by the victors and conquerors and gives their viewpoint; or, at any rate, the victors’ version is given prominence and holds the field. “

p. 289 Jawaharlal Nehru: The Discovery of India

 

Leave comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%d bloggers like this: