Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ሃውልት አትስሩለት "ድንጋይ ከምራችሁ ፣
ሃውልቱ ሃገሩ ናት "እኔ ልንገራችሁ ፣
ለዚህ ህዝብ ብሎ " ላለፈች ህይወቱ ፣
የድንጋይ አይደለም " ሃገር ናት ሃውልቱ ።ዘላለማዊ ክብር ለብ/ጄኔራል አሳምነው ፅጌ
— mekdesabebe (@meekdes) July 14, 2019
የፌደራል የጸጥታ እና ፍትህ ግብረ ኃይል ዛሬ ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል። የብርጋዴየር ጄነራል አሳምነው ናቸው የተባሉ ቤቶች በምስል ተደግፈው ታይተዋል። ቤቶቹ በቡራዩ (ገፈርሳ፣ ለኩ ከታ)፣ አዲስ አበባ (አያት) እና ሰበታ የሚገኙ ናቸው ተብሏል። pic.twitter.com/gnu8q5Xy8r
— Tesfalem Waldyes (@tesfalemw) July 7, 2019
Related
Tags: Bahir Dar Region, DPM Demeke Mekonnen, Eyewitness' account(s), Federal Government forces, Gen. Asaminew Tsige, Gen. Asaminew's wife, The General's death/killing, Tigray People's Liberation Front (TPLF), Zenzelma