Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በልጅቷ ግጥም የተነሳ (መንጋ ስላለች) እነጃዋር ተበሳጩ ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች ጃዋር እየሳቀባችሁ ነው። አብይ ላይ ያለው ቅሬታ የቆየ ሲሆን፤ ኤሬቻ ላይ ህዝብ በማነሳሳት አብይን ጫና ውስጥ ለመክተት የታሰበውን እቅድ ለጅቱን እንደግብአት ተጠቀሟት!
— Yared Asrat (@YaredALegesse) September 13, 2019
ተመሥገን ደሣለኝ፡ ሃይማኖታችሁን ተከላከሉ! https://t.co/pt5uOotHTL
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) September 15, 2019
የመስከረም 4 ሠልፍ አዘጋጅ ካህን ታሠረ ሲል ዛሬ ጥዋት አባይ ሚዲያ ዘግቧል!
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) September 15, 2019
መስከረም 1 ሌሊት 5:30 የተደራጁ ወጣቶች ድሬዳዋ ንብረት ማውደምና–ኤልያስ መሠረት እንደዘገበው–ዘረፋዎች ውስጥ ወድቃለች! ሃገር አድን አፋጣኝ እርምጃ ባፋጠኝ ካልተወሰደ በድሬዳዋ የታየው፣ በሃገር ደረጃም ሊደገም ይችላል! 1/3 https://t.co/yRhfBDbDjo
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) September 14, 2019
3/3 የአባይሚዲያ #አውድማ ጃዋርን ጠቅሶ እንደዘገበው፡ በጠ/ሚ ቢሮ በተደረገው 'ኦሮሞ በተዋረደበት ዐብይ 13 ሚሊዮን ብር የከፈለበት የቤተ መንግሥት ግብዣ' ጃዋር ተሰድበናል ማለቱ መጪውን ችግር እያዘጋጀ መሆኑ ልብ ሊባል ይገባል!https://t.co/FXwYCUVGoQ
— @EthiopiaMoment (@EthiopiaMoment) September 14, 2019
Related
Tags: Abiy Ahmed, bekele gerba, Ethiopia in danger, Ethiopia Today, Ethiopians refuse to surrender to Jawar et.al, Ethnic extremism, Girma Gutema, Helina Desalegn, Jawar Mohammed