የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ!

22 Sep

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

የሰልፉ ተሳታፊዎችም በቤተክርስቲያኗ፣ በኃይማኖት አባቶች እና ምዕመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ይቁም ”በቤተክርስቲያኗና በምዕመኖቿ ላይ ጥቃት የሚፈፅሙ አካላትም ለሕግ ይቅረቡ” የሚሉ መልዕክቶች አስተላልፈዋል፡፡

ቤተክርስቲያንዋን በዘር ለመከፋፈል የሚደረጉ ሙከራዎች ላይ ቤተክርስቲያኒቱ ቀኖናዊ እርምጃና መንግስት በበኩሉ ሕጋዊ እርምት እንዲያደርግም በሰልፉ ተጠይቋል፡፡

 

/ኢዜአ

 

%d bloggers like this: