መንግሥት አልባ ሃገር:                 ከግድያዎችም በኋላ ዐቢይ አሕመድ አንድ ነገር በአማርኛ ሌላ በኦሮሚኛ!

28 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

* ዋናው የመንግሥት ተግባር ዜጎችን ከማናቸውም አደጋ (ጥቃት) መጠበቅ ሆኖ ሳለ፣ የኦፒዲኦ መንግሥት በዚህ ውድቅ  መሆኑን ኢትዮጵያውያን ሰሞኑን በተጨባጭ አረጋግጠዋል!  

* በኦፒዲኦ አመራር  ቃል ወዲህ ድርጊት ወዲያ ማዶ ሆኖ በተጨባጭ ታይቷል። ይህም የብዙ ዜጎችን ሕይወት ለአደጋ ዳርጓል!

*  ዜጎች ባለፉ ሁነታዎች ባገኙት ልምድ ላይ መመሥረት : ችግሩ ተወግዷል ሊሉ የሚችሉት ሰሞኑ ወንጀለኞች ሕግ ፊት ሲቀርቡ ነው!

 

 

 

One Response to “መንግሥት አልባ ሃገር:                 ከግድያዎችም በኋላ ዐቢይ አሕመድ አንድ ነገር በአማርኛ ሌላ በኦሮሚኛ!”

  1. Babilon Jutass October 29, 2019 at 02:08 #

    ትናንትም ወሬ፣ ዛሬም ወሬ፣ ነገም ወሬ፣ ወዘተ ሲቀጥል ስብከት፣ ተስፋ፣ ውሸት፣ ክህደት፣ ወዘተ ሰለቸን!!! ሀገር መምራተሰ እነሠ ህዝብ ማስተዳደር ማያውቅ እና ከህዝብ ጋር መኖር ማያውቅ ከብትን አእምሮ የለሽ ደንቆሮን “በመደመር” ስም ከዛሬ ጀምሮ አልቀላቀልም! እያውም የተከበረ የሰው ዘርን እነሰደ በግ ወይም እንስሳ ሚያርድ የከብቶች ጥርቅም ኢትዬጲን ሚያክል ሀገር የመምራትም ሆነ የማስተዳደር ብቃት የት ያውቃል! የገዳ መሪወች ያሉትን እኮ ዛሬ ሰማን! ከእንስሳ የወረደ አስተሳሰባቸውን እና ምክራቸውን እያውም በአሪሲ!!!

    Like

Comments are closed.

%d bloggers like this: