ከባድ የጥቃት መሣሪያዎች አዲስ አበባ ኢርፖርት ግምሩክ ተገኘ! ለምን? እነማን?

6 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት እንደዘገበው ባለፉት አራት ሰዓት ጊዜ ውስጥ እንደዘገበው

“ትናንት በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ የግል መገልገያ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ በአረቢያን መጅሊስ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ተደብቆ በግለሰብ ስም የመጡ የተለያዩ የስናይፐር የጦር መሣሪያ አክሰሰሪዎች በኤክስሬይና በዕቃ ፍተሻ ኦፊሰሮች ሊያዝ እንደተቻለ በገቢዎች ሚኒስቴር ተልፆ ነበር።

ጉዳዩ አዲስ ብቻ ሳይሆን ለምን ጥቅም ሊውል ታስቦ እንደነበር ሲገመት አሳሳቢ ይመስላል።

እዚህ ላይ ዋናው ጥያቄ የመሰለኝ መሳርያው ከየት ሃገር፣ በምን አየር መንገድ እንዲሁም በእነማን ወደ ሃገር ውስጥ እንደገባ ነበር። ጥያቄውን ለገቢዎች ሚኒስትር ዛሬ አቅርቤ ነበር። የተሰጠኝ መልስ እንዲህ ይላል:

“እነዚህ ያነሳሀቸው ነጥቦችን ለግዜው ይፋ ያላረግናቸው ምርመራውን ስላልጨረስን ነው። ጉዳዩ ከሌሎች ወንጀሎች ጋር ሊገናኝ ስለሚችል ለግዜው ትተነዋል። በሁለት ወይም ሶስት ቀን ውስጥ ግን ለሕዝብ ይገለፃል።”

 

 

One Response to “ከባድ የጥቃት መሣሪያዎች አዲስ አበባ ኢርፖርት ግምሩክ ተገኘ! ለምን? እነማን?”

  1. Mequanint Birhan November 7, 2019 at 07:22 #

    ewuy gud

    Like

Comments are closed.

%d bloggers like this: