Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
አያሌ ገንዘብ ላይ ኃላፌነት ያላችውን መ/ቤቶች
ም/ከንቲባው በቁጥጥራቸው ሥር ማድረጋቸው ድፍረት ነው!
በዘመናዊ አስተዳደር ጥበብም አፍራሽ ነው!
የራሱ የሆነ ከሕወሃት ዘረፋም ያገጠጠ ዓላማ’ ሊኖረው ይችል ይሆን?
ይህ ሕዝብ አፍዝ አደንግዝ ተደርጎበታልን? የመጣው ሁሉ ሲዘርፈው ዝም ብሎ መጋጥ?
ይሀ ውሳኔ
ከተ/ከንቲባው ባሻገር ሊሆን ሊገመት ይችላል!
ያልጠረጠረ ተመነጠረ አሉ፣ እትዬ ዘቢደሩ!