የDr(?) ብርሃነ መሥቀል አበበ ወጣ ገባ ሕይወት—የግሩም ጋዜጠኝነት ምርመራ! አጋላጭ! መታየት ያለበት!

4 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 

“እኛ የኦሮሞ ታጋዮች በአሁኑ ሰዓት ከወያኔወች የተሻለ አጋር የለንም። አራት ነጥብ። እነርሱም ይህን ወዳጅነታችንን በብዙ መልክ እየገለጹ ነው። የበለጠ ደግሞ አንጸባራቂ የሚሆነው አክሱም ውስጥ መስጊዱ እንዲሰራ አሁኑኑ ቢፈቀድ የበለጠ ያቀራርበናል። አብዛኛው የኦሮሞ ህዝብ ሞስሊም መሆኑን አንዘንጋ።”

አቶ ብርሃነ መሥቀል አበበ ፌስቡክ

ብርሃነ መሥቀል አበበ ሰኚ Facebook photo

“የነጻነት ታጋዩ ጃዋር ሞሃመድ መጸዳጃ ቤት በቀን ሁለት ጊዜ ብቻ እንዲፈቀድለት መደረጉ ምን ታስቦ ይሆን? ይህ ለነፍጠኞችም ይደረጋልን? ይህን ጊዜ እስክንድር 10 ጊዜ እንዲሸና ተፈቅዶለት ይሆናል። እኔ ኦሮሞ በመሆኔ ከቆንሲላው ተባረርኩ። የምነዳውንም መኪና ወደ ነፍጠኛው ሥርዓት መመለሱ ምን ይባላል? ነፍጠኞች ለባሎቻቸው እና ለልጆቻቸውም አይሆኑም። ህዝቄል ገቢሳ ለባልነት አትመጥነኝም ብላ ነፍጠኛዋ አዋረደችው። የጸጋየ አራርሳ ነፍጠኛ እናት ጠላ እየሸጠች ጥጋቧ አይቻልም ነበር። ጸጋየ ታገላት ። እስከሞቷ ድረስ ነው የታገላት ። ነፍጠኛ ሚስቱም መከራ አበላችው። ጸጋየን ግ ን ይህ ሁሉ መከራ ጠንካራ ታጋይ አደረጉት ። ትግሉም ቀጥሏል። ድንቁ ደያስ አይሱዙ ለቀሮ በማቅረብ እንዲሁም ከ እነአብርሃ ኳርተር ጋር በዘረጋው የፎሌ መዋቅር ወጣቱን በማሰማራቱ ሊመሰገን ይገባዋል። ሻሸመኔ አርሲ ነገሌና ሌሎች አካባቢወች ነፍጠኛውን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተነዋል። ከህወሃት ጋር በመሆን ትግሉን ማቀጣጠል አለብን። የፌደራል ሃይሉ ያሸንፋል። አሀዳውያን ይሸነፋሉ።”

ለፈገግታ ከብርሃ ነመሥቀል ፌስቡክ የተጠቀሰ:

ለመሆኑ ማነው ይኸ አክሮባቲኩ ብርሃነመሥቀል አበበ ሰኚ?  

 


 

 

 

 

%d bloggers like this: