ከዕርድ የተረፉ በኦሮሚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ የብልጽግናና ኦሮሚያ ባለሥልጣኖችን ተጠያቂ ካላስደረገ፣ ቀጣዩ ዕልቂት ሁሉንም ተጠያቂ ወንጀለኛ ያደርጋል!

5 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 

ሃገር አለን የሚሉ ዜጎች ማድመጥ፡ ማየት ያለባቸው!

ኢትዮጵያ! በጃዋር ሳቢያ ባለፈው ዓመት ጥቅምት የተፈጸመውን ግድያ አስታውሽ! ባለፈው ኢሬቻ በዓል  ‘ነፍጠኛን ሰባበርነው’ን አስታውሺ!

የዛን ወቅት የኦሮሚያ መሪ ድንፋታ አሁን በተግባር መተርጎሙን ኢትዮጵያ ተገንዘቢ!

ይህ ዛሬ ያልተፈታ ችግር፡ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ ወገንተኝነት የሚሠማው መንግሥት እንደሌላት አመላካች ነው!

በወገኖቻችን ላይ ኦሮሚያ ውስጥ ጭፍጨፋ ከተፈጸመ ወዲህ፡ እንደተቋም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተሻለ ወገንተኝነት አሳይታለች! እንኳን ለዜጎች መድረስ፥ የኢትዮጵያ መንግሥት ለታረዱት ወገኖቻችን ‘ነፍሳቸውን ይማረው’ እንኳ አላለም!

ለሃጫሉ ሁንዴሣ ቤተሰቦች ዕርዳታ ከሃገር ውስጥና ከሃገር ውጭ ለማሰባሰብ ከመንደፋደፍ ባሻገር፡ መንግሥት መንግሥታዊ ኃዘኑን እንኳ አልገለጸም!

GENOCIDE IN THE MAKING IN ETHIOPIA, 72 years after the adoption of the United Nations Convention on the Prevention And Punishment of the Crime of Genocide!

Ethiopia accepted the Convention as part of its laws in with its signature on 1st July 1949!

Ethiopia has also been one of the first few signatories of the United Nations Charter in June 1944!

Why do deranged elements in Oromia derail human liberation in Ethiopia?

 

 

%d bloggers like this: