ባለሥልጣናቱ ታሥረው ወጣቱ በወላይታ ሶዶ ለምን መንገድ ለመዝጋት ተገደደ? የሰሚ መጥፋት ያስከተለው ችግር አይደለምን?

10 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በምክንያት የተነሣን የሕዝብ ቁጣ—እንደተሰማው ከሆነ—የዐቢይ አሰተዳደር እየሸሹ ያሉትን የክልሉን ወጣቶች ከበስተጀርባ በጥይት ማስደብደብ ነበረበትን?

ሥልጣን ላይ ያሉት ግለሰቦች ይህን የተመለከተ ብሔራዊና ዓለም አቀፍ ሕግ መኖሩ ግድ ባይሠጣቸው፥ መከላከያስ ይህ ወንጀል መሆኑን እንዴት አያውቅምን?

 

ብልፅግናን ለማረጋጋት ሃገር በኃይልና የማይገቡ እርምጃዎች መፍረስ አለባትን?

%d bloggers like this: