Tag Archives: Abay Woldu

ትግራዊው የኢሕአዴግ ጽ/ቤት ኃላፊ ከሥልጣናቸው ተወገዱ! በደብረጽዮን ሥልጣን መያዝ ማግሥት የዐባይ ወልዱን ሰዎች ከሕወሃት በመንጠቆ

9 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Abbay Media
 
ለረጅም አመታት በአዲስ አበባ ኢሕአዴግ ጽ/ቤት ሃላፊ ሆነው ሲሰሩ የቆዩት የህወሃቱ አቶ ተወልደ ወ/ጻዲቅ ከነበራቸው የጽ/ቤት ሀላፊነት መወገዳቸው ታወቀ።

አቶ ተወልደ ወ/ጻዲቅ የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ መሆናቸውና የአዲስ አበባ መስተዳድር ምክትል ከንቲባ በመሆን ለረጅም አመታት ሲሰሩ መቆየታቸው ሲታወቅ በአሁኑ ሰአት ከአዲስ አበባ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት ሃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ የም/ከንቲባነታቸውን ስልጣን ይዘው ይቀጥሉ አይቀጥሉ እስካሁን የሚታወቅ ነገር የለም።
Continue reading

ተነስ ጎበዝ! ተነሽ ጓዴ ለሃገራችን እንዋደቅ! ወንበዴው ሕወሃት ሃገራችንን አደጋ ላይ ጥሏል!

2 Aug

ዐባይ ወልዱ የትግራይን ባንዲራ ደቅኖ ትግራይ ለመገንጠልና ከሱዳን ጋር ለመቀላቀል የተደረገው ዝግጅት አንድ ምዕራፍ ላይ መድረሱን ሲነገሩን በምሥል! ነገሩ ለጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው እንኳ ስላልተዋጠለት በአካል ቋንቋ “እንዴት ይሆን ከዚህ ኃፍረት የምገላገለው” ብሎ ከራሱ ጋር በመታገል ላይ መሆኑን ያሳየ ይመስላል — ለኢትዮጵያ ብሎ ሳይሆን ትኩረቱ ከርሱ ይልቅ ሁለቱ ወንበዴዎች ላይ ሆነ ብሎ በመከፋት ሊሆን ይችላል። ከዚያ ውጭ እርሱም እንደጌቶቱ ለኢትዮጵያ ቅንጣት ደንታ የለውም! መርዕድ አበሻዊ ፎቶ ምንጭ

By Keffyalew Gebremedhin The Ethiopia Observatory (TEO)
 

ለኔ የሚገባኝን ያህል፡ ነገሮች ሃገራችን ውስጥ እየተካረሩ የትግራይን ወንበዴዎች ቡድን ለመጣል መልክ መልክ እየያዙ መምጣታቸውን ይመሰክራል። ይህ የማስፈራሪያ ዘዴ፡ ፈረንጆቹ የሳይኮሎጂ ጦርነት የሚሉት የተጠነሰሰው የስለላው መረብ መሪ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል፡ የደህንነቱ ጌታቸው አሰፋ፣ ነጋዴዋ አዜብ መስፍን፡ ወታደራዊ አዛዡ ጄነራል ሳሙና ዮኑስ፡ ስብሃት ነጋ፥ ዐባይ ፀሃዬና ወዘተ ተሰባስበው ያዘጋጁት አሳፋሪ ድርጊት ይሆናል ብዬ አምናለሁ!
Continue reading

“የወያኔን የውስጥ ሽኩቻ አትመኑ”!     ወልቃይቴዋ ታጋይ እርስቴ የወያኔን ማንነት በአዜብ ጎላና ወዘተ ከንቱነት ታጋልጣለች!

31 Jul

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 
WHY HAS AIGA RELEASED THIS VIDEO TO THE PUBLIC IS THE NEXT QUESTION!
 

Is Ethiopia one undivided nation of equals, or an exclusive TPLF members playfield, its nepotist foreign policy corrupt & inept? PART II (a)

29 Jul

By Keffyalew Gebremedhin, The Ethiopia Observatory (TEO)
 

“…አሁን ሃገራችን ያለችበት ሁኔታ የሕዝብ አመኔታ በመንግሥት ላይ በጣም ዝቅተኛ የሆነበት፣ በሕዝቦች መሃከል ያለው መቀራረብና መዋደድ የቀነሰበት፣ ጥላቻ እየበረታና በግልፅ እየተነገረ፣ የሕዝቦች የእርስ በርስ መናቆር እንዳይመጣ የሚፈራበት ስለሆነም ውስጣዊ አንድነታችን በጣም የላላበት፣ የመንግሥት መዋቅር የመፈጸም አቅሙ ደካማ የሆነበት፣ ከዚህም የተነሳ ሕዝቡ ተስፋ የቆረጠበት፣ በያካባቢው ፖለቲካዊ ችግሮች ሲነሱ በታጠቀ ኃይል (ፖሊስና መከላከያ) የሚፈታበት፣ ሕዝቡ አሁን የሚታየው ችግር ይፈታል፣ እንዴት ይፈታል እያለ ከፍተኛ ጥርጣሬ ውስጥ የገባበት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው።”

  – የቀድሞ የጦር ኃይሎች ኤታ ማዦር ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ
  የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች
  July 24, 2016

Continue reading

EFFORT’S RAPE OF ETHIOPIA:          TPLF makes huge progress in humiliating Ethiopia & Ethiopians, without even sparing itself!

5 Jul
Mesfinf Engineering and Almeida Textiles, two of the over 70 EFFORT companies (EFFORT)

Mesfinf Engineering and Almeida Textiles, two of the over 70 EFFORT companies (EFFORT)

By Keffyalew Gebremedhin, The Ethiopia Observatory (TEO)
 

People’s homes are being demolished to make room for the TPLF investments and foreign companies and investors. To understand extent of the cruelty, one only need to consider the plight of tens of thousands of people that suddenly are displaced. They suddenly realize that they are without any roof on their heads, the TPLF’s home demolition crews having demolished their homes, assisted by the police that is supposed to protect citizens.
Continue reading

TPLF gets Ethiopian treasury to cooperate with EFFORT in heavily investing a poor & hungry nation’s resources into Tigray’s industrialization

26 Mar

Editor’s Note:

  Ethiopia ranks at the very end of nations of the world in the number of women giving births attended by health professionals. That sordid number is an average of 16 percent for the whole of Ethiopian mothers, according to UNFPA, for antenatal care and access to such services in health centres or hospitals.
  Continue reading

ትግራይ የራሷን ቴሌቪዝን ጣቢያ አቋቁማ ቅዳሜ አስመረቀች! ከማዕከላዊ አስተዳደር ነጻ የሆነው የመጀመሪያው የክልል ቴሌቪዥን!

20 Dec
Foto ENA

Foto ENA

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

  “በልማትና ሌሎች ስራዎች ደማቅ ታሪክ የሰራ ህዝብ ላለፉት ዓመታት የአንድ ሰዓት ስርጭት ማግኘት በቂ ስላልነበር መንግስት የህዝቡን ጥያቄና አቅሙን በማገናዘብ ጣቢያው ሊቋቋም ችሏል ብለዋል።”

መቀሌ ታህሳስ 9/2008 ((ኢዜአ) መገናኛ ብዙሃን ሁለተኛውን የእድገትና ትራንስፎርሜኝን እቅድ ማሳካት የሚያስችላቸውን የሚድያ ሰራዊት ለመፍጠር ሊረባረቡ እንደሚገባ የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳድር አሳሰቡ።
Continue reading

የራያ ዩኒቨርሲቲ መሠረት ድንጋይ በሕወሃት/ኢሕአዴግ ባለሥልጣኖች ተቀመጠ፤ ኢትዮጵያ የምትሰማውን ግን ማመን አዳጋች ነው

26 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በፍቃዱ ሞላ፤ አዲስ ዘመን

  የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፤ “ዩኒቨርሲቲው ከሦስት ዓመት በኋላ የሕብረ ብሔራዊነት ምልክት ይሆናል…በመላው አገሪቷ ለተስፋፋው ትምህርት የህወሓትና የትግራይ ህዝብ ትግል መሰረት ነው!” – አዲስ ዘመን

 

የራያ ዩኒቨርሲቲ የመሰረት ድንጋይ ሲቀመጥ (ፎቶ አዲስ ዘመን)

የራያ ዩኒቨርሲቲ የመሰረት ድንጋይ ሲቀመጥ (ፎቶ አዲስ ዘመን)


Continue reading

%d bloggers like this: