Tag Archives: abraha desta

የሕወሃት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በነሃብታሙ አያሌው መዝገብ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ: አብረሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ወደእስር ይመለሳሉ! ንጹሃኑ እስከዛሬ በከንቱ ለተጉላሉበት ሕወሃት እንዴት ነው የሚጠየቀው?

4 Dec

የአዘጋጁ አስተያየት፡

  ሃገር ለማፍረስ እንጂ ላለመገንባት ሥልጣን የዘረፈው ሕወሃት ገና ብዙ ጉዳት በሃገሪቱ ላይ ያደርሳል። ይህም ችግር የሚመነጨው ከሕግ ወጥነቱና እንደ እንቋላል በእጁ የሚጠብቅበትን ኅይሉን ለሌሎች ዜጎች እንደማስፈራሪያ በመጠቀም ነው! ዶር መረራ ጉዲናን ሲያስር ሌሎችን ለማስፈራራት መሆኑ ግልጽ ነው። አሁን እነዚህን ሁለት ግለሰቦች ሲያሰር ሌሎቹ በፍርሃት በመራድ ሕጉን ያከብራሉ የሚለውን ተስፋ በማድረግ ነው!
  Continue reading

ፍርድ ቤት በፖሊስና የደኅንነት ተቋም የበላይነት የሚተዳደርባት ኢትዮጵያ በዜጎቿ ላይ የምትፈጽመው ወንጀል እየተበራከተ ነው

14 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

ለፍትሕ ፓርመከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ ቢሰናበቱም በይግባኝ አቤቱታ ላለፉት ስድስት ወራት በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ለዴሞክራሲናቲ፣ የአረናና የሰማያዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩት አራት ግለሰቦችና አንድ መምህር ከእስር እንዲፈቱ፣ ዓርብ የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የመፍቻ ደብዳቤ ተጽፎላቸዋል፡፡
Continue reading

የዓረናና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ዳንኤል ሽበሺ፡ አብርሃ ደስታና የሺዋስ አሰፋ ተጨማሪ ቅጣት ተወሰነባቸው

12 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በድጋሚ ፍርድ ቤት ደፍራችኋል በሚል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቶ ለቅጣት ተቀጠሩ</strong

"የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ ጠምቶታልና እግዚአብሔር ፍትሕ ይስጠው" አቶ ዳንኤል ሽበሺ፣ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል የነበሩ

"ተራ ስድብ ተሳድባችኋልና ማዕከላዊ እንድትመረመሩ እናዛለን" – ፍርድ ቤት

በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው በሙግት ላይ የሚገኙት የአንድነት፣ የዓረናና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች አቶ ዳንኤል ሽበሺ፣ አቶ አብርሃ ደስታና አቶ የሺዋስ አሰፋ ጥፋተኛ በተባሉበት ፍርድ ቤትን መድፈር ወንጀል ክስ፣
Continue reading

አቤት የሕወሃት ግፍ! የፖለቲካ እስረኞች የሆኑት በማረሚያ ቤት የሚገኙት የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ዝርፊያ ተፈጸመብን አሉ

28 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በወንጀል ድርጊት ተካፋይ በመሆን፣ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፈራረስ፣ ግንቦት 7 እና ዲምሕት (ትሕዲን) ከሚባሉ ቡድኖች አመራሮች ጋር በህቡዕ በመገናኘት ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮችና ግለሰቦች፣ በእስር ላይ በሚገኙበት ማረሚያ ቤት ዝርፊያ እንደተፈጸመባቸው ታህሳስ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ለፍርድ ቤት ተናገሩ፡፡
Continue reading

Three party leaders speak out against threats by judges & police forcing 2 lawyers for imprisoned opposition leaders* to resign

2 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

That much for the May and September 2014 United Nations Human Rights Council (HRC) Universal Periodic Review (UPR) of Ethiopia’s human rights behavior and performances.
Continue reading

አብርሃ ደስታ፡ “ለትግራይ ሕዝብ ትልቅ ሥራ ነው የሠራላቸው” ቢገነዘቡት – ከጠባብነት ወደኢትዮጵያዊነት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

14 Jul

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 
ተያያዥ ጽሁፍ፦

  Abraha Desta’s two last articles – written on July 7, the day before he was arrested

 

Abraha Desta’s two last articles – written on July 7, the day before he was arrested

9 Jul

By Keffyalew Gebremedhin – The Ethiopia Observatory (TEO)

Abraha Desta2Abraha Desta, ARENA senior party member, was arrested on July 8; eyewitnesses say he was taken by the police, as he was being badly beaten. What we understand by implication to be the reason for his arrest and the other three senior party leaders in Andinet and Semayawi Party is the statement the National Anti-terrorism Task Force issued Tuesday, which states:
Continue reading

Abraha Desta poisoning plot foiled!

21 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory

Abraha Desta (Credit: AD/FB)

Abraha Desta (Credit: AD/FB)

Abraha Desta, blogger and lecturer at Mekelle University, reported on his FB page Thursday, March 20, 2014 that he has survived plot to poison him in a restaurant. He was secretly informed of the plot against him by a TPLF agent, an acquaintance of his, not to eat the food he had ordered.

Hereunder is announcement of this barbarous action by the TPLF regime, as appears on Abraha’s FB page at 14:11 p.m. in Addis Abeba, Mekelle and Asmara; 15:11 p.m. in Central Europe; 08:11 a.m. New York, 05: 11 a.m. Los Angeles; 20:11 p.m. Beijing and 15:11 Khartoum, etc.

  “Abraha Desta

  ዛሬ ያዘንኩበት ቀን ነው። ይቅርታ የተደሰትኩበት ቀን ነው። ዛሬ አንድ ሬስቶራንት ጋ ገባሁ። ያዘዝኩትን ምግብ እንዳልበላ ተነገረኝ። አንድ ነገር ታስቦ ነበር። ሰውየው አገኘሁት። ከዚህ በፊት ይቀርቡኝ የነበሩ ጓደኞቼ ፖሊስ ጣብያ እየተወሰዱ ማስፈራርያ ይደርስባቸው እንደነበር ተነገረኝ። የተወሰኑ ጠየቅኩና አረጋገጥኩ። ይህንን ያካፈለኝ የህወሓት የደህንነት ሰራተኛ ነው (የተወሰኑ መረጃዎች ደብቂያለሁ፤ ሰውየው እንዳይታወቅ በመስጋት)።

  It is so!!!”

 

%d bloggers like this: