Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በሕይወት ፍሬ ስብሃት
በዚህ አዳራሽ ውስጥ የተሰበሰቡት ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራን ሲሆኑ የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አድማሱ ፀጋዬ እንዲሁም ምክትል ፕሬዝዳንቱ ዶክተር ጄሉ ዑመር እና የአካዳሚክ ስታፍ ዳይሬክተሩ ዶክተር ተመስገን ቡርቃ ተገኝተዋል፡፡ በመካከላቸው የዩኒቨርስቲው የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ካሣ ተክለብርሃን ተገኝተዋል፡፡
Continue reading
Editor’s Note:
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በአዲስ ዘመን የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ወደ ሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ እየተሻገረ ነው
አቶ ሽፈራው ሸጉጤ በአክሱም ከተማ ራህማይ ሆቴል የተካሄደውን ሃያ ስምንተኛውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማዊ ለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ እየመሩ ሳለ አንድ አስደንጋጭና አስገራሚ መረጃ አቀበሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ750 በላይ የተማሪዎች ማደርያ ክፍሎች ወይንም ከ2700 በላይ አልጋዎች ለተማሪዎች የተሰጡ «በድብቅ እየተከራዩ ተገኝተዋል» አሉ። እነዚህ ማደሪያ ክፍሎች ማንነታቸው የማይታወቅ ግለሰቦችና በዩኒቨርሲቲው በተመላላሽ ተማሪነታቸው የሚያውቃቸው ተማሪዎች በወር አራት መቶ ብር ሂሳብ እየከፈሉ እየተጠቀሙባቸው ይገኛሉ። (ይህ ገንዘብ በወር ሲሰላ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ይሆናል)
Continue reading
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
With 52 students in degree program, training in Chinese language has become the second ranking training area “in all the language programs at the University, told Xinhua Admassu Tsegaye, the President of Addis Abeba University.
Continue reading
By Keffyalew Gebremedhin – Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
A grateful nation never bats an eye; it proudly acknowledges and rewards the services its children render it in their areas of competence or expertise, irrespective of their background or origin.
Continue reading