Tag Archives: Ali suleiman

በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ በማንሳት የፓርላማው አባላት የፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ ያለመመሥረት ዳተኝነት ላይ የሰላ ትችት ሰነዘሩ – ሪፖርተር

7 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

“ቀማኛ በምክር አይመለስም” ሲሉ ተችተዋል

በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል

የፓርላማው አባላትና የሕግ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሰላ ትችታቸውን በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ላይ ሰነዘሩ፡፡
አባላቱ የተለያዩ የመንግሥት ተቋማትና የሥራ ኃላፊዎች በግዥ ሰበብና በተለያዩ መንገዶች የሕዝብና የአገር ጥቅም ለመዝረፍ ረዥም ርቀት መሄዳቸውን ኮሚሽኑ ቢያረጋግጥም፣ በምክር እያለፋቸው የምክር አገልግሎት መስጠት ላይ አዘንብሏል በማለት ተችተዋል፡፡
Continue reading

ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የማለበት የባልሥልጣኖች ሃብት ምዝገባ ውጤት ሲገፋበት፡ አዲስ ባለ11-ነጥብ ‘ማኅበራዊ እሴቶች’ ማደናገሪያ ይዞ ሊቀርብ ነው

4 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከዚህ በፊት ስንትና ስንት ገንዘብ ፈሶበት ሙስናን ኢትዮጵያ ውስጥ ለመዋጋት የሚያስችል ተብሎ በዓለም ባንክና ረጂ ሀገሮች እርዳታ ብዙ ፕሮግራሞች ተስናድተው ነበር። አንድም ተጨባጭ ውጤት አላስገኝም። ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንመለከተው እንዲያውም ራሱ ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሃገሪቱን ሃብት ጠባቂ ሳይሆን፡ የሌቦቹ ተባባሪ እንዳይሆን ሥጋት የሚያሳድር ሆኖአል።
Continue reading

%d bloggers like this: