Tag Archives: Bahir Dar

Ethiopian protests continue, defying TPLF’s repressive martial law

21 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

Related:

Defence Minister Siraj Fergesa issues as chair of Command Post details of SOE
 

በባሕር ዳር ግብር ያልከፈሉ ነጋዴዎች በመታሰር ላይ መሆናቸው ታወቀ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለንግዱ ማኅብረ ሰብ ግብሩ 40% ስህተት ነው እያለም!

22 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
(ኢሳት ዜና ነሐሴ 15/2009) በባሕ ርዳር ግብር ያልከፈሉ ነጋዴዎች በመታሰር ላይ መሆናቸው ታወቀ። በተለያዩ ክፍለከተሞች በሚገኙ የቀበሌ እስር ቤቶች ከ500 በላይ ነጋዴዎች ታስረው እንደሚገኙ የደረሰን መረጃ አመልክቷል።
Continue reading

የሕወሃት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በፖሊስ ረዳት ኮሚሽነር ሐጎስ መራ ትኩዕ ላይ የመሠረተውን ክስ ለምን አነሳ?

14 Aug

የአዘጋጁ አስተያየት:
 

    ግልጽ ለመሆን፡ ከላይ በአርዕስቱ ለተነሳው ጥያቄ በመረጃ ተደግፎ ያገኘነው መልስ የለም። ነገር ግን ላለመሆን የሚችልበትን ምክንያትም ማየት አልቻልንም!

    እስከዛሬ በሃገራችን ውስጥ ሕወሃት ሲያደረግ ያየነው በዘርና በዘወግ የራሱን ሰዎች ደግፎ የመጠቃቀሙን አስጸያፊ የፖለቲካና የኤኮኖሚ አሠራር ባህሉ ስላደረገው፡ ኮምሽነር ሃጎሥ ከተመሠረተባቸው ክስ — ለብሄረሰባቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ሕወሃት ‘በደነገገለት’ የበላይነት ምክንያት — ክሱ ቢነሳላቸው — መደረግ የሌለበት ቢሆንም — አዲስና ሕወሃት የማያደርገው ነገር መሆኑን የሜጠቁም ነገርም አልታየንም!

    ትምህርት ኖራቸው አልኖራቸው፣ ከማዘዝ ውጭ (ለዚያውም ማዘዝ የሚያውቁ ሆነው) ሌሎች ሠራተኞችን የማስተባበርና የመምራት ችሎታ አላቸው ሳይባል አይደል እንዴ ላይ እስካሉት ጭምር፡ ሃገሪቱን እንዲመሩ፡ሕወሃቶች ለእያንዳንዱ የመንግሥት መ/ቤት ከላይ እስከታች ኃላፊዎች ሊሆኑ የበቁት?
    Continue reading

Memorialisation of TPLF-massacred Bahir Dar youth a year ago set off Sunday with single explosion

7 Aug

By Keffyalew Gebremedhin The Ethiopia Observatory (TEO)
 
As part of the first anniversary of memorialisation of 50 unarmed youth protesters that were shot and killed in Bahir Dar on August 7, 2016 by TPLF regime security, Bahir Dar on Sunday evening witnessed an explosion honouring memories of the fallen, according to Yrgalem Ambachew’s Facebook.

The TPLF victims were marching in the town to demand respect for their human and civil rights.
Continue reading

Latest grenade attack in northern Ethiopia claims lives, including injuries to foreign national

2 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
ኢሳት (ሚያዚያ 23 ፥ 2009) የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት በጎንደር ከተማ ደርሶ በነበረው የእጅ ቦምብ ፍንዳታ አንድ የውጭ ሃገር ዜጋን ጨምሮ አምስት ሰዎች መጎዳታቸውን ሰኞ ይፋ አድርጓል። ይሁንና የብሪታኒያ መንግስት ጉዳት የደረሰበትን የውጭ ዜጋ ማንነት ከመግለጽ የተቆጠበ ሲሆን ዜጎቹ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባሰራጨው የጉዞ ማሳሰቢያ አመልክቷል።
 
Continue reading

Breaking News: Explosives rock Bahir Dar, ANDM Balageru beer festival!

29 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 

On social media it is reported that it was two explosives that were thrown at about 20:00 hours, according to Yirgalem’s sources.

While one of the explosives did not detonate, the damage caused by the one that exploded has not been disclosed.

It is also reported the explosives were supposed to be detonated during the Tana Forum, according to the same source.
 
===============
የባህር ዳር ወጣቶች በዳሽን የቢራ ኮንሰርት ላይ 2 የቦምብ ጥቃት ከምሽቱ 2 ሰዓትላይ አደረሱ ከተወረወሩት ሁለት ቦምቦች አንደኛው ሲከሽፍ አንደኛው ያደረሰው ጉዳት ለጊዜው አልታወቀም ። በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው አገዛዙን የመቃወም ዝግጅታቸውን በጨረሱበት ሰአት የዚህ ዝግጅት መምጣት እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል።

ይህ የቦምብ ጥቃት በጣና ፎረም ላይ ሊደረግ የታሰበ ነበር
 

ከእስር እስከ ስደት – ወቅታዊው የኢትዮጵያ ወጣቶች ዕጣ!

19 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ተስፋለም ወልደየስና ነጋሽ መሐመድ፣የጀርመን ድምፅ ራዲዮ
 
የኢትዮጵያ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከደነገገ ወር አለፈው፡፡ በሐገሪቱ በተደረገዉ ህዝባዊ ተቃውሞ እና አመጽ ከፍተኛ ተሳትፎ የነበራቸው ወጣቶች እንደመሆናቸው ድንጋጌውን ተከትሎ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎችም ዳፋው የበረታው በእነርሱ ላይ ሆኗል፡፡

ከአዲስ አበባ እስከ ነጆ፣ ከሰበታ እስከ ካራት፣ ከባህርዳር እስከ ካይሮ ያሉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ተመሳሳይ ቋንቋ ይናገሩ ይዘዋል፡፡ የሀገራቸው መንግስት እንደ ቬንዙዌላ፣ ቱርክ እና ፈረንሳይ ሁሉ የአስቸኳይ ጊዜ አውጆ “ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን እየጣርኩ ነው” ሲል ሰምተዋል፡፡ እነርሱ ዘንድ ግን መረጋጋት ጠፍቶ በትንሽ በትልቁ መሸበራቸው በርትቷል፡፡ ትላንት ምሽት “ደህና እደር” ብለው የተለዩት፣ ወይም ቀን አብረው ውለው የተሰነባበቱት መታሰሩን እንደዋዛ መስማት እንግዳ መሆኑ ቀርቷል፡፡ ጥያቄው “ነግ የኔ ተራ ይሆን?” ነው፡፡
Continue reading

TPLF’s SoE brutality faces retaliatory Amhara youth action in Bahir Dar, after days of warning!

1 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

Explosives thrown at the residences of officials in the town. The Amhara Youth Group has warned that they would continue these action as long as the imprisoned youth and city residents are not released.

The imprisoned city residents are those that participated in the strikes that were called in the city early last month.

Under healthier conditions, the law would not look at the actions of the TPLF favourably, on account of its retroactive application on what it considered a crime committed before the law was promulgated.

Additional source
 

%d bloggers like this: