Tag Archives: border demarcation

መሬት ለሱዳን ለመሥጠት ወያኔ እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ በኢንሳ እየተመራ መሆኑን አንድ ከፍተኛ ባለሙያ አጋለጠ፤ ሕዝቡ በየአካባቢው በንቃት በመከታተል ምልክት እንዳይተከል በመቋቋም አደጋውን እንዲያከሽፍ ጥሪ አድረገ!

26 Jan

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

በመረጃና ደህንነት ኤጀንሲ(ኢንሳ) ውስጥ ተቀጥሮ የሚሠራ አንድ ከፍተኛ ባለሙያ ኢትዮጵያዊ አማካይነት ኢሣት ያገኝው አስተማማኝ መረጃ እንደሚያሳየው፣ የኢትዮጵያን የመሬት መረጃ የሚሰበስብ የኢትዮጵያ ካርታ ስራ ኤጀንሲ የተባለ መስሪያ ቤት ቢኖርም፣ መንግስት ፎቶ የማንሳቱ ሥራራበኢንሳ እንዲካሄድ ማድረጉ የተለያዩ አላማዎችን ለማስፈጸም ነው ይላል።
Continue reading

ሕወሃት ለሱዳን ስለሚሠጠው የኢትዮጵያ መሬት በበረሃ የገባውን ቃል ተግባራዊ ለማድረግ ሲዘጋጅ ለማዘናጋት አፉ በሁለት በኩል ነው የሚናገረው!

23 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በአዲስ አድማስ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ማካለል ዳግም እያነጋገረ ነው

  “ድንበሩን ለማካለል በዚህ አመት የተያዘ ምንም አይነት እቅድ የለም” – የኢትዮጵያ መንግስት

  “በዚህ አመት የድንበር ማካለሉ ይጠናቀቃል” – የሱዳን መንግስት

Continue reading

ሕወሃት/ኢሕአዴግ በጸረ-ኢትዮጵያዊነቱ የሃገራችንን መሬት ለሱዳን በማስተላለፍ ከሃዲቱን እንደገና ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት ላይ ነው!

30 Nov

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

የገዳሪፍ አስተዳደር ዋናው ባለሥልጣን መርጋህኒ ሳሊህ (Merghani Salih) ነሐሴ 29 ቀን 2015 ዓ.ም. ለጋዜጠኞች በሠጡት መግለጫ “በሁለቱ ሃገሮች መካከል ያለው የወሰን ውዝግብ መፍትሄ እንዲያገኝ ኢትዮጵያና ሱዳን ባስቸኳይ ድንበራቸውን መካለል እንዲሚገባቸው” ጠንከር ያለ ማስታወሻ ለመተው መሻታቸው ግልጽ ነበር።
Continue reading

በሱዳን መሪዎች ግፊቱ ተጠናክሮበት፣ ድንበር በማካለል ስም ሕወሃት 250ሺ ስኩዌር/ኪ የኢትዮጵያን ድንበር መሬት ለሱዳን ሊስጥ ነው!

25 Nov

የአዘጋጁ አስተያየት:

  ጉዳዩ የተያዘውና ምክክሩ የተካሄድው በሕወሃት አመራር ደረጃ እንጂ በኢሕአዴግ ውስጥ አይደለም።

  ከሱዳን ጋር በሰላም መኖር ለሕወሃት የተከታታይና ቀጣዩ የሥልጣን መሠረት በመሆኑ፡ ሱዳን የምትፈልገውን የድንበር መካለል እንፈጽምና እንገላገል ያሉ ይመስላል። ሰሞኑን በወጣው ዜና ውይይቱ የኢኮኖሚ ትሥሥር ቢያስመስሉትም፡ አዲሰ አበባ ላይ ውይይቱ በሕወሃት በኩል የተመራው በደህነነትና ተወካዮችና መገናኛ፣ መረጃና ቴኮኖሎጂ ሚኒስትሩ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል መሆኑን ካርቱም ሮድ የተሰኘው መጽሔት ቀደም ብሎ ፍንጭ ፍንጭ ሰጥቷል።
  Continue reading

የሸፍጥ ክርክር የሃሰት ክምር የታሪክን እውነታ አይቀይርም! የድንበር ጉዳይ ኮሚቴ መግለጫ

22 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory

ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ, February 22, 2014

I. መግቢያ:

የካቲት 3 ቀን 2006 ዓ/ም የወያኔ/ኢሕአዴግ ሊቀ-መንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለአገር-ውስጥ ጋዘጤኞች በሰጡት መግለጫ ላይ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይን በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ በድፍረት የሰጡት ምላሽ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴን ብቻ አይደለም መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በእጅጉ ያሳዘነና ያሳፈረ ሆኖ አግኝተነዋል። በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እግር የተተኩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የተረከቡት የመንግሥት ሥልጣንን ብቻ ሣይሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከበሬታ-አልባነትንም በሚመስል መልክ ነው ይህንን በጣም የተምታታ፤ በተቃርኖዎች የተሞላና በእጅጉ ኃላፊነት-የጎደለው ጋዜጣዊ- መግለጫ የሰጡት።
Continue reading

Prime minister briefly meets the press to clarify 3 pressing issues: Growth, Nile dam & land to Sudan

11 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory

GDP Growth:

  •   Prime Minister Hailemariam predicted that the forthcoming Ethiopia’s economic growth would be in the range of 10-11 percent. He also pointed out that already agriculture has led the way with higher yields, according to official assessments, and that the coming double-digit growth would also be based on this agricultural growth.
Continue reading

Why did TPLF want Amhara chief suddenly removed from post? And why else so clumsy shenanigans?

22 Dec

Editor’s Note:

  This is the most bizarre report I have ever read on The Reporter. It raises more questions than answers. Firstly, it is said that an emergency meeting of the Amhara regional state that received the request by Ato Ayalew Gobeze – if any – to be relieved of his post. Instantly, the same evening the former chief administrator was appointed ambassador to Turkey. It is a mass of clutter!
  Continue reading

TPLF & Sudan reap the bounty: What has Ethiopia got from the latest round Khartoum deal?

5 Dec

by Keffyalew Gebremedhin – The Ethiopia Observatory

To the best of my understanding – at this point for the first time – Egypt concedes that Sudanese President is backing Ethiopia’s Blue Nile dam. This admission comes, as it does, espeially ahead of the tripartite Nile talks to be held in days time in Cairo, according to journalist Ahmed Eleiba who writes on today’s Ahram Online – Egypt’s state-owned national newspaper.
Continue reading

%d bloggers like this: