Tag Archives: capital flight

$1,621,000 የአሜሪካ ዶላር ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል ተያዘ!

21 Oct

Postwd by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንዛሪ መጠኑ ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የአሜሪካ ዶላር ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል መያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
Continue reading

የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር መጠን ከ25 በመቶ በላይ መድረሱ ታወቀ

9 Aug

የአዘጋጁ አስተያየት:-

  “የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር፣ ከጠቅላላው ብድርና ቅድሚያ ክፍያ አንፃር ወደ 9.2 በመቶ ለማውረድ ቢያቅድም ወደ 25 በመቶ አሻቅቧል”!
  ይላሉ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ኃላፊ።

  በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ለኢትዮጵያ ዝሕብ የማይነገረው ነገር ግን ኪሣራው በልማት ባንኲ ላይ የደረሰው የሕወሃት ሰዎች ገንዘቡን እየዛቁ ለሕወሃት ሰዎች በጋምቤላ እርሻ ማስፋፋት ስም ውጭ ሃገር እንዲዝናኑበትና አንዳንዶቹም ቤት ስለሠሩበት መሆኑ ነው።

  ለምንድነው ሕውሃት ይህንን ዘረፋውን በሚሥጢር የያዘው? በዘሩ ስም የተደረገ ዘረፋ በመሆኑ ነው! ዕዳውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በግብርና በሌሎች መልክ እየከፈለ ነው!

  የባንኩን መክሠር (25% non-performring loans – NPL) በሌሎች ምክንያቶች ለመሸፋፈን መሞከር፣ ነገ ተመልሶ እዚያው መዘፈቁ ስለማይቀር ዘረፋውን ለማስቀጠል የሚደረግ ጨካኝ የሃገር ሃብት ምዝበራ ዘዴ ነው!

  ይህ በሃገር ጠላቶች የሚፈጸመው ብልግና እስከመቼ ነው የሚቀጥለው?

============
 
Continue reading

If indeed true, it isn’t Ethiopian!         I say down with the TPLF and everything associated with it!

4 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by GM Mlaku
 

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትግሬ አየር መንገድ ነው ስንል፦
****************************************************************

Here is some sad snippet of truths about what the Ethiopian Airlines is all about under total top Tigrean and middle level (TPLF) management today!

  • There are around 4,000 trainees in the Ethiopian Airlines, among whom 3,346 are Tigrayans.

  • There are around 400 security persons in Ethiopian Air Lines, among them 381 are Tigrayans.

  • After 70 years of service, the American FA pull back its license from Ethiopian Air Lines because of quality problems.

The response of this blog to this infamy & ethnic greed and national shame is to state the following for the world to understand the violations of rights of Ethiopians by the bigoted and insecure ethnic minority regime:

THE PAST QUARTER CENTURY HAS SHOWN ETHIOPIANS THAT THE TPLF HAS NEITHER A SENSE OF SHAME NOR INHIBITION!
 

Can aid reform end Ethiopia’s repeated hunger emergencies?

5 May

Editor’s Note:

  TEO has been writing for several years now that PSNP is simply a palliative, not solution to Ethiopia’s drought, poverty problems and continuing food insecurity. The problem is systemic, now under the TPLF, official corruption, state violence and capital flight. In terms of monies, it has been using the nation’s resources strictly t benefit the warlords in power and their families and allies, not toward national development that benefits the people – not in petty projects that benefit.

  The TPLF in power is serving its interests, dividing the country into ethnic groups and bantustanizing the nation. How could national leadership without national loyalty unite the people and help them become full participants in the affairs of the nation? How could there be development in such a situation.

====================
 
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Katy Migiro, Reuters
 
Continue reading

በቃል ትዕዛዝ ብቻ በቢሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ ግዥ እየተፈጸመ ነው ይላሉ አሁን! ይህን እስካሁን ያላወቁ እንዴት አልገባቸውም ብር ያለበት ቦታ የሕወሃትን ሰዎች ምንም እንደማያቆማቸው!

26 Oct

የአዘጋጁ አስተያየት፡

  ኢትዮጵያ እኮ የሌሎች ሃገሮችን ገንዘብ ማለትም የእንግሊዝ ፓወንድ ወይንም የአሜሪካን ዶላር አታትምም። በሻንጣ ጭነው በደህንነቱና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ውጭ በየጊዜው የሚሸሸው ገንዘብ ከፊሉ ከሕዝብ ሃብት ከፊሉ ደግሞ በበጀት ከተያዘውና ለፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ ከሚሆነው ተግምሶ እየተወሰደ ነው! ነገርየው እኮ ስንበት ብሏል። ከ2005 ምርጫ ጀምሮ ሕወሃቶችና ቅጥረኞቻቸው በዚህ ብዙ ተጠቅመዋል – ያቺ ሰዓት ደርሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ እስኪፋረዳቸው ድረስ! እስከዚያ ድረስ እነርሱ ይጨፍሩ፡ ይብሉ፡ ይምነሽነሹ ሕዝባችን እየተራበ!

  ለነገሩ ሕወሃትም እንደ … በፈለኩበት ጊዜ የምፈልገውን ትፈጽምልኛለህ ብሎ ስለሆነ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው እንደውም የት ላሸጋግርላችሁ ገንዘቡን ብሎ ሳይጠይቅም አይቅርም። ከንቲባው እንኳ ሁኔታው ሁሉ ስለቀፈፈው አፈትልኮ ጭንቅላቱ ውስጥ መኖር ከጀመረ ሰንበት ብሏል!

 
Continue reading

‘‘የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ገዥ እንጂ መሪ አግኝቶ አያውቅም’’ – ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ [መነበብ ያለበት!]

28 Aug
  የአዘጋጁ አስተያየት

  ሕወሃት ኤርትራን በማስገንጠል አዲስ አበባ ላይ ለዘላለም ለመንገስ አስቦ ገና ከንጋቱ የፈጸመው ታሪካዊ ስህተትና ክህደት በኢትዮጵያ ሕዝብ በኩል ተረጋሚ፡ ተአማኒነትና ተቀባይነት እንዳይኖረው አደረገ። በመሆኑም፡ ክዚያን ጊዜ ጀምሮ በየደረጃው ከኃይል ተጠቃሚነት በተጨማሪ ክአንድ ማምታት ወደ አንዱ ሲዘል ኖሮአል። ከዚያ በመቀጠል፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ መብቶች በመርገጥ በስላም ብቻውን እንዳሻው ለመግዛት አስቦ እስራቱን፡ ግርፋቱንና ግድያውን በአገሪቱ አራቱም ማዕዘናት ተያያዘው።
  Continue reading

%d bloggers like this: