Posted by The Ethiopia Observatory TEO
አዲሱ የሕወሃት ሊቀ መንበር በየሄዱበት ለዘመናት ዝናቸው የሚቀድማቸው በመሆናቸው፣ ስለእርሳቸው ብዙ የሚሠማው ሠቅጠጥ የሚያደርግ ከደም ማፍሰስ ጋር የተያያዘ ብቻ ነው።
ውስጡ እንዲህ የሆነውን ግለሰብ ፈረንሣዮች ‘ደመ መራራ’ — Le misanthrope — ለሰው ልጅ ጥላቻን ያረገዘ ነው! እጅግ ጠቃሚ ቃል ነው። በአንጻሩ እንግሊዞች ደግሞ የዚህን ተጻራሪ ባህሪ Idealist, Positivist ይሉታል። እነዚህን እዚህ የምጠቅስበት ምክንያት፡ የሕወሃቱን አዲስ መሪ በቅርብ በመመዘን ላይ ያሉ ዜጎችን ጥረት ለማገዝ ነው።
በእኔ እምነት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል Le misanthrope ክፍል ውስጥ ሊመደቡ ይገባችዋል ብዬ አምናለሁ።
Continue reading