Tag Archives: denial of attacks on ethiopians

ዐባይ ፀሃዬ እንደገና በክህደትና ቅጥፈት ጎዳና፡         በልቡ ያለው ያመልጠውና ደንፍቶና ብልግና ተናግሮ አላልኩም ሲል ነው የምሰማው – በኦዲዮና ቪዲዮ የተቀረጸውን ሁሉ! መቼ ይሆን አንድ ነገር ተናግሮ፣ ብያለሁ የሚለው? ሕዝቡንስ ዝቅ አድርጎ መመልከቱን መቼ ነው የሚያቆመው?

17 Jan

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

ከሕወሃት ሹሞች አንዱ የሆነው፣ በመሬት ዘረፋ አስተባባሪነትና (የመለስ “ትሩፋቶች” ባለቤት አልባ ከተማ – ኤርምያስ ለገሰ) ከዚህ በፊትም ብዙ ነፍስ በማጥፋት (ኦጋዴን፡ ሃዋሣና ጋምቤላ) በኢትዮጵያውያን የሚወነጀለው አባይ ፀሃዬ፡ ግፉን በሌሎች ላይ በመደፍደፍ፣ አሁንም እርሱ ራሱን ጻድቅ አድርጎ ሲናገር ከመስማት የበለጠ የሚያም ነገር የለም!
Continue reading

%d bloggers like this: